ሰበር ዜና!ከሀገረ አሜሪካን ፖርላማ HR 168 በዶ/ር አብይ ላይ ተጀምሯል====================================ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ዶክተር አክሎግ ቢራራን ጨምሮከ40 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ ሰዎችበወቅቱ የሀገራችን ጉዳይ ለዶ/ር አቢይ ያስተላለፉት መልእክት========================ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ(በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን)March 26, 2019መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም.ግልጽ ደብዳቤለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድአዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያጉዳዩ፦ አዲስ አበባና የሰብአዊ መብት ታጋዩ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይበአሜሪካ ከምንገኝ …
Read More »TimeLine Layout
March, 2019
-
27 March
ጋዜጠኛ እስክንድር ያቀረባው ባለ 4 ነጥብ የአቋም መግለጫ!!
https://www.facebook.com/andafta/videos/2200627476731674/?t=126
Read More » -
26 March
የደህዴን (የደቡብ ህዝቦች ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) መግለጫ::
#የደህዴን (የደቡብ ህዝቦች ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) መግለጫ ።#Ethiopia : አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ መዲናና አለም አቀፍ ግዙፍ ተቋማት ማዕከል መሆኗን ያነሳው መድረኩ፥ አዲስ አበባ የመላ ኢትዮጵያውያን ብሎም የነዋሪዎቿ መሆኗንም አውስቷል፤ ሌሎች ጉዳዮች ህገ-መንግስቱንና ህጉን ተከትለው የሚፈጸሙ መሆኑን በመጥቀስ። ስለሆነም በአዲስ አበባ ከተማ ጉዳይ በህገ-መንግስቱ ጭብጦች ላይ በመመስረት ትግል ማድረግ እንደሚገባ፤ በምንም መንገድ በዚህ ሰአት የጭቅጭቅ የንትርክና የጥል አጀንዳ ሊሆን የሚችልበት …
Read More » -
25 March
ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
https://www.facebook.com/watch/?v=430049631079642
Read More » -
25 March
የዓመቱ የጥላቻ ንግግር! በአሳዬ ደርቤ
ከዚህ ጋር በተያያዘም አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ መሃከል ቆመው ‹‹ቋንቋችን ይስፋፋ ዘንድ ከፈለጋችሁ በኦሮምኛ ስታናግሩት መልስ ከማይሰጥ ታክሲ ውስጥ አትሳፈሩ! በአፋን ኦሮሞ ስታናግሩት በሌላ ቋንቋ ከሚመልስ ነጋዴ እቃ አትግዙ›› እያሉ የሚናገሩት ምሁር እንግሊዝኛ ቋንቋ በማስተማር የሚተዳደሩ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ገርሞናል! https://www.facebook.com/diretube/videos/2253414451573974/?t=0
Read More » -
25 March
ከጉራጌ ህዝብ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ::
ተመልከቱ ፖለቲካውን የሚያቁ የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ ያወጡት መግለጫ 👇👇👌👍 በስማችንማ አትነግዱ! እኛ ጉራጌዎች ከዐማራ ጋር እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን በደም የተቆራኘን እንዶድና ዋንዛዎች ነን! ግምቦት7 ሌላ ጉራጌ ሌላ! በግምቦት7 ሰበብ እኛን ጉራጌዎችን ማለተምና ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳንቀራረብ ማድረግ ፈፅሞ የማይታሰ ብ ነው! እኛ ጉራጌዎች ልክ እንደወንድሞቻችን ዐማሮች ትበድለናል ተገፍተናል ተገድለናል ተፈናቅለናል! እኛ ይህን ሁሉ ግፍ ሲፈፀምብን ግን ሲጮሁልንና በደላችን ሲያሰሙልን የነበሩ አክቲቪስቶች …
Read More » -
25 March
በአማራ ክልል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ።
በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ። በክልሉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ “ለአማራ ሕዝብ የገባው ቃል ከባንኩ ከምንጠብቀው አንፃር እና በአማራ ክልል ሕዝብ ካለው ስም አንፃር የሰጠው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃል የገባውን ገንዘብ አይቀበልም” …
Read More »