TimeLine Layout
April, 2019
-
3 April
ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል::
From: Agegnehu Kassa ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል ። እኛ አማሮች ከአጋሮቻችን ጋር ይህን የዘር ፓለቲካ በፅኑ እንዋጋለን ። መዳረሻችንም አብን ነው ። Why አብን ??? **አብን የሚያምንበትና ለመታገል የሚንቀሳቀሰው አማራን አዳክሞ ኢትዮጵያን ለመበተን ከሚታገል የመለስና መለስ ወለድ የኦሮሞ ተስፋፊ ሜንጫዎችና ደጋፊዎቻቸው ጋር መሆኑ = (by the way እን ማዴቦ ፡ ቦንገርና ቀርሴሞ ፡ ባሸራቃጭነትና ባንዳነት እዚህ ቡድን ውስጥ ይጠቃለሉ) …
Read More » -
2 April
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች 6 አበይት ጉዳዮች
ትኩረታችን ሁሉ ዋኖች ላይ ይሁን! (ገብርዬ) ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ናቸው ብሎ የለያቸው 6 አበይት ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። 1) የአማራ ሕዝብ ያልተሳተፈበት፥ ይሁንታውንም ያልሰጠበትና በአማራ ጠል ኃይሎች ተደርሶ ሕገመንግሥት የተባለው ሰነድ የሁሉንም ሕዝቦችና ዜጎች ዘላቂ ጥቅም፣ መብትና ፍላጎት ባስከበረ መልኩ እንዲሻሻል/እንዲከለስ ማድረግ፤ 2) የአማራን ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነትና ኢተነጣጣይነት ተፈጥሯዊ መብት ማስከበር፤ 3) ሕዝባችን በመልማት ፀጋውና ለአገር …
Read More »
March, 2019
-
31 March
በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትከርመን እነሆ ተከተናል::
ሳምንቱን ስንሸኘው! በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትና ከሰፊው ህዝባችን ጋር ለአንድ ሳምንት ያህል ስንመክር ከርመን ወደ በራራ ተመልሰን በምስኪኗ ቤታችን እነሆ ተከተናል። ይህች ምስኪኗ ቤታችን ደግሞ ባለታሪክ ናት! ትላንት በሀማደ ዘመነ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጆ ስብሰባ ማድረግ ክልክል በነበረበት ዘመን በቅድመ አብን የትግል እንቅስቃሴአችን የበኩሏን አበርክታለች….አራት ያህል ውይይቶችንም አስተናግዳለች! ——————-ታዲያ ሰሞኑን በምንጃር አረርቲ በህዝባችን መሀል …
Read More » -
30 March
እስክንድር አዳራሹን በመከልከሉ ጋዜጣዊ መግለጫውን እንዲያቋርጥ አስገድዶታል::
በጣም የሚገርም ነው ምን ያህል የአዲስ አበባ ህዝብ ተኝቶ በኦነግ ስር እንደ ወደቀ ያሳዝናል:: ለዚህ እኮ ነው አማራው ጠንክሮ እንዳይወጣ እያታገሉት የነበረው:: አሁንማ ስልጣን በእጅ ሆነ እኮ ! ፍርዱን ° ለህዝብ!! ሰላማዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ማስተጓጎልና የመንግስት ግልጽ የአምባገነንና የአፈና ተግባር ነው!! … እነ እስክንድር ነጋ ዛሬ በራስ ሆቴል አዳራሽ ከሕዝብ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ እና ፈደራል …
Read More » -
30 March
የጠሚ/ሩ ዋልታ ረገጥ ዉሸት ፡ በርዕዮት ሚዲያ
https://www.facebook.com/reyotmedia/videos/2022752478028471/?t=4
Read More »