Breaking News

TimeLine Layout

June, 2019

  • 15 June

    ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች::

    ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በምታቋርጥባቸው እያንዳንዱ ቀናት በትንሹ ከአራት ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደምታጣ የኢንተርኔት ነጻነትና ተደራሽነትን የሚቆጣጠረው ኔትብሎክስ የተባለው ድርጅት ዳይሬክተር ለቢቢሲ ገለጹ። ዳይሬክተሩ እንዳሉት “ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ለአንድ ቀን ስታቋርጥ ከገቢ አንጻር ቢያንስ 4.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ታጣለች።” ይህም ሌሎች ኪሳራዎችን ሳይጨምር የሚከሰት ጉዳት ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ለኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ የሆኑት የመዋዕለ ነዋይ አፍሳሾች ዘንድ እምነት ማጣትን ያስከትላል። ከሁለት ዓመታት በፊት …

    Read More »
  • 9 June

    ከአንቦ ዩንቨርስቲ ይድረሱልን ጥሪ !

    #ከአንቦ ዩንቨርስቲ የድረሱልን ጥሪ ነው  09-06-2019 << ሰላም እህቴ እንዴት አለሽ ከኛ ግቢ አዋሮ ካምፓስ ከትላንት ማታ ጀምሮ ከፍተኛ ችግር ላይ ነን ችግራችን ለማን መናገር እንዳለብን አናውቅም አገር የሚያፈርስ የሚመስል እራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራው ጉረም አገር ሰላም ብለን በተቀመጥነበት በፌሮ እና በብረት እያሰቃየን ይገኛል :: እስካሁን #9ልጆች ተጎድተዋል ተብሎአል ለማወቅ አይቻልም የተደራጀው ሀይል በየዶርሙ እየገባ ነው ለሚመለከተው አካል አድርሽልን ተቸገርነ ትንሽ ትልቁ የኦነግ …

    Read More »
  • 2 June

    በ 20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ !

    የአብን ብሔራዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ታታሪው ዘሪሁን ገሠሠ ለአብን ግሩም የሆነ ሀሳብ ይዞ መጥቷል። ዘሬ መጡኑን 100 ብር አርጉት። ይነበብ ይነበብ ይነበብ — ዘሪሁን ገሠሠ << በ20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ!!! >> ( A project by Zerihun Gessesse ) ወገኖቼ! የ50 ሚሊየን አማራ ወኪል የሆነው ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፤ አመራሮቹ ገጠር ድረስ ዘልቀው በመግባት ፣ ህዝባቸውን የሚያደራጁት …

    Read More »
  • 1 June

    ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ (አ•ለ•ን) የተሰጠ መግለጫ

    ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ(አ•ለ•ን)የተሰጠ መግለጫ:- አ•ለ•ን እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ ዙሪያ በሰላማዊ መንገድ የሚታገል ሲሆን ቢሮ ከፍቶ የሚንቀሳቀስ ሲቪክ ማህበር መሆኑ ይታወቃል ሕጋዊ ፈቃዱን ለማግኘት መንግስት የሚያሳትመውን የነጋሪትን ጋዜጣ ህትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል በአዲስ አበባ ዙሪያ አሉታዊም ይሁን አወንታዊ ጉዳዬችን በመከታተል የተለያዩ መግለጫዎችን አሳልፈናል ይሁን እና ከግዜ ወደ ግዜ የምናየው የአዲስ አበባ ህዝብ መፈናቀል እና መጠለያ አልባ መሆኑ ሳያንስ በቀጣይ ቀናቶች …

    Read More »

May, 2019

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.