ሶስት ሳምንት ብለው 9 ወር ሆነ፣ አገዛዙ አልቻለም #ግርማካሳ አገዛዙ በአማራ ክልል ጦርነት በይፋ የጀመረው ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ነበር፡፡ በሶስት ሳምንታት ውስጥ ፋኖዎችን ትጥቅ እናስፈታለን ብለው ዝተውና ተማምለው ነበር በጥጋብና በጀብደኝነት ጦራቸውን በጎንደር፣ በሸዋ፣ በወሎና በጎጃም ያሰማሩት፡፡ ያኔ የነበሩ የፋኖ አደረጃጀቶች የተወሰኑ ነበር፡፡ እንኳን እነዚህ የተወሰኑትን ሊያጠፉ፣ እንደዉም በየቦታው ህዝቡ፣ ገበሬው፣ ከተሜው ነፍጡን አንስቶ ተነሳባቸው፡፡ በፊት ከነበሩት በብዙ …
Read More »TimeLine Layout
February, 2024
January, 2024
-
28 January
One Amhara Global Convention
አንድ አማራ አለም አቀፍ ስብሰባ One Amhara Global Convention Date: January 28 2024 Time: 12PM EST zoom ስብሰባው ለመሳትፍ Zoom ID: 946 5112 2155 Passcode: 233946 የምንወያይበት ርዕስ👇 የአማራ ትግል አካሄድ: ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶች: አማራው በአስቸኳይ መስራት ያለባቸው ስራዎች: የዳያስፖራ ሚና ምን መሆን አለበት: ድርጅቶች ማስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ሁሉም የአንድ አማራ አባሎች በዚህ ስብሰባ ይገኛሉ: ጥያቄ መጠየቅ የምትፈሉጉ መጥታችሁ መጠየቅ …
Read More » -
24 January
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!
መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ ምእመናን ከቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ጥቂት የሚባሉ ለቤተክርስቲያንና ለምእምናን ተቆርቋሪ …
Read More » -
14 January
ብፅዑ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጥተዋል !
በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፩. ቤተ ክርስቲያን የራሷ ነፃነት አላት ፪. ያም ይኽንን አድርጊ ይሄም ይኽንን አድርጊ ስላላት እየተጎች የተባለችውን የምታስተናግድ አትኾንም አይደለችምም። ፫. ማንም ይኽን አድርጊ እያለ ሊጎትታት አይችልም። ነገር ይኽንን በሉ ይኽንን ካላደረጋችሁ የሚባል መያዣ ነገር ቤተ ክርስቲያን አስተናግዳም አታውቅም። ወደፊትም አታስተናግድም። ወደፊትም የመጣውን በጸጋ ከምትቀበል ውጭ። ይኽንን አድርጊ ስልሽ ብቻ ነው የምታደርጊው የሚለው አስተሳሰብ ጨርሶ የቤተ …
Read More » -
13 January
አስደንጋጭ ሰበር መረጃ !
አስደንጋጭ ሰበር መረጃ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለህዝብ እልቂትና ለሀገር መፍረስ መንስኤ የሆነው ፋሺስቱ ዓብይ አህመድ እንዲወገድ ጥሪ ያስተላለፉትን ብጹዕ አቡነ ሉቃስ አውግዛ መግለጫ ካላወጣች መጪውን የጥምቀት በዓል እንድታከብር እንደማይፈቅድ የኦሮሙማው ቡድን መግለጹን ብጹዕ አቡነ አብርሃም ገለጹ። እነ አዳነች አቤቤ አብይ ተሰድቦ ጥምቀትን አታከብሩም ብለው መዛታቸውም ተነግሯል። ይህ ሁሉ የሳጥናኤሉና ስልጣን ጥመኛው ዳንኤል ክብረት ሴራ መሆኑ እርግጥ ነው። ቤተክርስቲያን የራሷ መተዳደሪያ …
Read More » -
7 January
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ ማናቸው ? who is Major Dawit W. Giorgis?
መነበብ ያለበት በሳልና ጠንከር ያለ መልእክት ለደም ነጋዴወችና ለድል አጥቢያ አርበኞች በሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስ —– የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ ግብረ ሀይልን እዚህ ለማድረስ ቁልፍ ሚና በመጫወቴ ደስተኝ ነኝ:: ይህንን እድል ለሰጠኝ ወደር ለሌለው ጀግና እስክንድር ነጋ ምስጋናዬን እቀርባልሁ:: ይህንን ግዙፍ ሀላፊነት ለመወጣት ከሚታወቀው በላይ ያለ እረፍት ሌት ተቀን የሰሩትን የስራ ባልደረቦቼን እደንቃለሁ:: አመሰግናለሁ:: እኔ የስራ ሰው ነኝ:: የእወቀትም …
Read More » -
6 January
ለመላው ዲያስፖራ ማንቂያ አስቸኳይ መልዕክት !
ለመላው ዲያስፖራ ማንቂያ አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ተደጋግሞ በመግለጽ ማሳሰቢያው ይዳረስ:- ፋሺስቱ የዓብይ አህመድ አሸባሪ ቡድን የዲያስፖራውን የገንዘብ ዝውውር ተቆጣጥሮ አካውንት ለመዝጋትና ሃገሪቱ ያላት የውጭ ምንዛሪ በመሟጠጡ አንድ ሴራ ሸርቦ መንቀሳቀስ ጀምሯል:: ይህ ወንጀለኛ የኦሮሙማ ቡድን የንግድ ባንኩ ሬያ /ria/ ከሚባለው ዓለማቀፍ የሃዋላ አገልግሎት ጋር ስምምነት በመፍጠር ከጥቁር ገበያው ከፍ ያለ አማላይ የምንዛሪ አቅርቦት ማለትም 1 የአሜሪካን ዶላር ከጥቁር ገበያው ከፍ …
Read More »