TimeLine Layout
September, 2019
-
1 September
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” ከአርባ ምንጭ ከተማ ህዝብ ጋር ለመመካከር ማቀዱ ተገለፀ፡፡
በጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ የሚመራው የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” ከአርባ ምንጭ ከተማ ህዝብ ጋር ለመመካከር ማቀዱ ተገለፀ፡፡ ለጂ ኤም ኤን የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው “ባልደራስ” የፊታችን ሰኔ 16/2011ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የሚያደርገውን የውይይት መድረክ ካጠናቀቀ በኋላ ሁለተኛ የክልል ቆይታውን በአርባ ምንጭ ለማድረግ አቅዷል፡፡ የባልደራሱን የአርባ ምንጭ ጉብኝት የሚያመቻች ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ጂ ኤም ኤን …
Read More » -
1 September
ባለሜንጫው ጦርነት አውጇል – እንግዲህ ሕዝብ ሆይ ራስህን ተከላከል !
(ግርማ ካሳ) ባለሜንጫው ጦርነት አውጇል – እንግዲህ ሕዝብ ሆይ ራስህን ተከላከል #ግርማካሳ የጽንፈኛው ቄሮ መሪ ጃዋር መሐመድ ለኦሮሞ ክልል መንግስት ሌላ መመሪያ አስተላልፏል። በፌስ ቡክ ገጹ ላይ የሚከተለውን ነበር የለጠፈው፡ “Dhaabbileen Miti-Mootummaa ( NGO) Oromiyaa keessa jiran irra jireessi isaanii Afaan Oromoon hin hojjatan. Kaayyoon isaanii ummata naannichaa tajaajiluu erga tahee afaan naanichaan dubbachuu qabu. Afaan Oromoon hojjachaa dhalattoota naannoo sanii …
Read More » -
1 September
Amhara Bank Mutual Fund. How to buy share.
By: Letenah Ejigu Wale በገቢ ዝቅተኛው የህብረተሰብ ክፍል የአማራ ባንክ አክሲዮንን እንዴት ሊገዛ ይችላል ? መልሱ Mutual Fund ነው ። በጣም ወሳኝ አጀንዳ ስለሆነ በትኩረት አንብቡት !!! የተወሰኑ ወጣቶች አንድ ሰው ሊገዛ የሚችለው ዝቅተኛ የአማራ ባንክ አክሲዮን መጠን አቅማችን ስላልቻለ ከ10,000 ብር ወደ 5,000 ብር ወይም 3,000 ብር ብታወርዱልን ብለው ይጠይቃሉ ። ነገር ግን ይህን ማድረግ አይቻልም ። ይህም የሆነበት …
Read More »
August, 2019
-
31 August
423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል::
በጄኔራል ዘርኣይ ወልደስላሴ የሚመራ 423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ የኢሳያስ ኣፈወርቂ (ወዲ ኣፎም) ኣንባገነናዊ ኣገዛዝን በመካድ በሰላም ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል።
Read More » -
31 August
ቻለው እንግዲህ ፋሽን ሆኖ መጣልህ !
ፊደላችን የአማራዊ ማንነታችን ካስማ ======================= #ጥበበኛው አማራ ጥበቡን ለዓለም ሲያበረክት ያለስስት ነው! አማራ በጥበቡ ከሚታወቅባቸው ዋናውና ትልቁ ነገር ራሱን የቻለ 22 ፊደልና ቋንቋ መኖሩ ከሁሉም በሁሉም የተለያ ያደርገዋል!!! የአማራ ጥበበ ፊደል ጥንታዊነቱን ያሳያል!!! #ፊደል 1. የቋንቋና የቃል አነጋገር ሁሉ ምልክት አምሳል ወይም መገለጫ ማስታወቂያ ማለት ነው።አማራ በንግግር ብቻም ሳይሆን በምልክት የሚግባባ ነገድ ነው ማለት ነው። 2. መሰረተ ጽሑፍ …መሰረተ ነገር ማለት …
Read More » -
29 August
በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ
ተመልከቱልኝ ይሄንን ጉድ ያብባል ላስታ ሸማቾች ማህበር የኑሮ ውድነትን ለማቅለል ብሎ የገዛውን 200,ኩንታል ጤፍ በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ ነው። ከ200,መቶ ኩንታል ጤፍ 92 ኩንታል ተመልሶለት 107,ኩንታል ጤፍ ግን ተዘርፎ ቀርቷል ይላል፣ ከዚህ በላይ ዝቅጠት አለ ?
Read More » -
29 August
መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ባሉበት ታግተው ይገኛሉ፡፡ ዜጎች በላባቸው …
Read More »