TimeLine Layout
October, 2019
-
25 October
ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።
የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ ፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ። በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም ህዝብ ነገ ያሳውቃል ። መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ጥሪ ተደርጎላቿል ። …
Read More » -
23 October
በደቡብ ጎንደር ዞን ታስረው የነበሩት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች በብር ዋስትና ከእስር ተፈተዋል
*** ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም የደቡብ ጎንደር ዞን አመራሮች ላይ የግድያ ወንጀል ለመፈፀም አስባችሁ ነበር በሚል በፖሊስ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የንቅናቄያችን የደቡብ ጎንደር ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ ቢሰጥ አሰፋ እና የደርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ጌታቸው አዱኛ ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር፡፡ በዕለቱ በዋለው ችሎትም ፓሊስ አሉኝ ያላቸውን ምስክሮችና የተጠርጣሪዎችን …
Read More » -
17 October
Mayor Takele Uma fired.
Alert: Addis mayor exits after meeting with PM Abiy addisstandard / October 16, 2019 / 18k addisstandard 2019-10-16 Takele Uma’s last official day in in his position as deputy mayor was yesterday Addis Standard staffs Addis Abeba, October 16/2019 – Takele Uma Banti (Eng.), deputy mayor of the capital Addis Abeba, exited his position following a recent “a face-to-face meeting with Prime …
Read More » -
13 October
ከአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት ዛሬ የወጣው መግለጫ::
ፖሊስ የጥቅምት ሁለቱን ሰልፍ ስለመከልከሉ ……. የአዲስ አበባ ምክር ቤት ጥቅምት 2 2012 ዓ.ም የጠራውን ሰልፍ የአዲስ አበባ መስተዳድር በህጉ መሠረት በዝምታ ፍቃድ ከሰጠ ቦኃላ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥቅምት 1 2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ክልከላ አድርጎበታል። ይህን አስመልክቶ ምክር ቤቱ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፣ ምክር ቤቱ ቀደም ብሎ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፣ለሀገሪቱ ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት …
Read More »