TimeLine Layout
May, 2024
April, 2024
-
28 April
The Alarmingly Dehumanizing Conditions Obtaining in the Awash Arba Military Camp of Ethiopia !
The Alarmingly Dehumanizing Conditions Obtaining in the Awash Arba Military Camp & the Plight of Amara Prisoners of Conscience Held there Translation from Amharic into English by Assefa Negash, M. D. 25th of April 2024 – Amsterdam, the Netherlands E-mail address: Debesso@gmail.com The Awash Arba military camp[1] is located 214 kms south east of Addis Ababa. This place is close …
Read More » -
27 April
የጎንደር ፋኖ በአንድ እዝ መጠቃለላቸው !
የጎንደር ፋኖ በአንድ እዝ መጠቃለላቸውን ስስማ በጣም ደስ ብሎኛል:: የመይሳው ልጆችን ከልብ ነው የምንወዳቸው:: የጎንደር ፋኖዎች የሚታወቁት ባህሪያቸው ሀገራቸውን ይወዳሉ ሀይማኖታቸውን ያከብራሉ ባህላቸውን ይጠብቃሉ ስነ ምግባር አላቸው ጀግኖች ናቸው:: እነ ውባንተ እነ ናሁ ከዚህ ምድር የወጡ ጀግኖቻችን ናቸው:: የጎንደር ፋኖ አንድ ሆነ ማለት የፋሺስቱ እድሜ እያጠረ መሄዱን ያሳያል:: ባንዳዎቹና አጋሰሶቹ እነ መላኩ አለበል አገኘው ተሻገር ጀነራል ማርዬ እና የአድማ በታኝ …
Read More » -
19 April
የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት ሐሰተኛ መረጃ !
አማኑኤል ይልቃል የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ አማርኛ ዘገባው ከናይሮቢ ከ 8 ሰአት በፊት በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል መጠሪያ ያላቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹ እና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ በፌስቡክ በተደረጉ የሐሰተኛ መረጃ እንዲሁም ‘የጥላቻ ንግግር’ ተብለው ሊቆጠሩ የሚችሉ ጽሑፎች እና ምስሎች ሥርጭት ላይ እንደተሳተፉ ቢቢሲ ያደረገው ምርመራ አረጋገጠ። የአዲስ አበባ ከተማ …
Read More » -
17 April
ኢትዮጵያዉያን የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ፈንቅለው ገብተው ተቃውሞ አሰሙ !
Ethiopians protest against Abiy Ahmed in Geneva Switzerland!
Read More » -
16 April
መንገዱ በጀግናው ስም ተሰይሟል !
እንባየም ሳላስበዉ ይፈሳል። ብቻ እንደዛሬ ሁኘ አላዉቅም። እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አበረታዉ።
Read More » -
13 April
አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንደሚንቅ ተመልከቱ:: አብይ አህመድ ራሱ መራጭ ራሱ አስመራጭ !
2022/3/12 የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። እየተካሄደ ያለው የብልጽግና ፓርቲ ዛሬ ማምሻውን አመራሩን መርጠዋል። በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት ምርጫ ዛሬ ተካሂዷል። በውጤቱም 1ኛ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በ1480 ድምፅ የፓርቲው ፕሬዝዳንት 2ኛ አቶ አደም ፋራህ በ1330 ድምፅ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት 3ኛ ደመቀ መኮንን በ970 ድምፅ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ብልፅግና ፓርቲ …
Read More » -
8 April
Fano’s Current Realities: Challenges, Prospects & Next Steps by Yonas Biru (PhD)
Fano’s Current Realities: Challenges, Prospects & Next Steps Yonas Biru (PhD) April 5, 2024 “There will be times when people will find the use of force not only necessary but morally justified… A non-violent movement could not have halted Hitler's armies. Negotiations cannot convince al Qaeda's leaders to lay down their arms. To say that force may sometimes be necessary …
Read More »