አብን ታፍነው የታሰሩ ሰላማዊ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ያሳስባል።
***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ያሳስባል። ዜጎች የመረጡትን ሃሳብ በሰላማዊ መንገድ የመግለፅ መብታቸው ገደብ የማይጣልበት መሆኑንም ንቅናቄያችን ያስገነዝባል። በዚህ አጋጣሚ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በራሳቸው ጉዳይ ላይ ራሳቸው ወሳኝ የሚሆኑባቸውን አማራጮች ለመምከር ያደረጉትንና ለወደፊትም የሚያደርጉትን ውይይትና …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


