የአማራ ፋኖን ስልጠና ተመልከቱ !
https://youtu.be/EAZFLY8joIo
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »https://youtu.be/EAZFLY8joIo
Read More »ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! እንደ ሀገር ኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፤ እንደ ህዝብ አማራ የእልቂት አዋጅ ታውጆበት ራሱን ከፈጽሞ ጥፋት ለማዳን በእያንዳንዷ ሰከንድ በእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ውስጥ ነው። በዚህ ምክንያት ወቅቱን በዋጀ የጠላትን እንቅስቃሴ በሚመጥን አኳኋን፣ ጠላትን ለመመከትና ለመደምሰስ ህዝባዊ ትግል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የአማራ ህዝባዊ ሃይልን ፈጥረን ላለፉት ሶስት ወራት በሞት ጫካ ውስጥ እየተሽሎከሎክን ህዝቡን ስናነቃ፣ …
Read More »ዘማቾችን በተመለከተ – ከብናልፍ አንዷለም አሸባሪው ህወሓት አማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር ያለ የሌለውን የህዝብ እና የመንግሥት ሀብት እየዘረፈ፣ ዜጎችን እየገደለ፣ ሴቶቻችንን እየደፈረ ነው። ይሄን አሸባሪ ኃይል ወደ መጣበት ለመመለስ ሁሉም የመንግሥት የጸጥታ አካላት ርብርብ እያደረጉ ሲሆን ህዝባችንም በተለይ ወጣቱ በቡድን በቡድን እየሆነ ግንባር በመግባት እየተፋለመ ነው። የአፋር ህዝብ ወጣት አዛውንት ሳይል በክልሉ ልዩ ኃይል ስር በአንድ ተንቀሳቅሶ ጠላቱን እየመከተ …
Read More »