Breaking News

Recent Posts

ነግ በኔ ስለሆነ የአብይ አህመድ መከላከያ ተብየው የሰራውን ግፍ ተመልከቱ!

“ወታደሮቹ፣ የዚህች እናት ብቸኛ ልጅ የሆነውን ወጣት ከገደሉት በኋላ፣ እናቲቱን ወደ ልጇ አስከሬን አስጠጉ። በዚያም አልቆሙም፤ እኚህ እናት በገዛ ልጇ ሬሳ ላይ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ እየዘለሉ እንዲረማመዱ አስገደዱአቸው።” የሚከተለው የህይወት ምስክርነት፣ ከሞት አፋፍ ተርፎ ለታሪክ የመዘገበው የጎይቶም መኮንን እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ጎይቶም፣ በጦርነቱ ወቅት ያሳለፈውን ሲኦል የመሰለ ህይወት፣ “Primed for DEATH” በሚል ርዕስ በፃፈው መጽሐፉ በዝርዝር አስፍሮታል። ይህ …

Read More »

ሰላማዊ ሕዝባዊ እምቢተኝነት – Peaceful Civil Disobedience in Ethiopia

Peaceful Civil Disobedience  – 198 ሓይል፥ኣልባ የእምቢተኝነት ዘዴዎች። http://www.peacemagazine.org/198.htm Source: Gene Sharp, The Politics of Nonviolent Action, Vol. 2: The Methods of Nonviolent Action (Boston: Porter Sargent Publishers, 1973). መግለጫዎች 1. ሕዝባዊ ንግግሮች 2. የድጋፍ ወይም የተቃውሞ ደብዳቤዎች 3. የአቋም መግለጫዎች 4. የተፈረሙ ግልጽ አቋሞች 5. የክስ ወይም የጥፋት ዝርዝሮች መግለጫዎች 6. የቡድን ፊርማዎች (ፔቲሽን) ከሰፊው ሕዝብ ጋር ግንኙነቶች 7. …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.