-
የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !
የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More » -
ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
-
Traditional Amhara Clothing
Recent Posts
እስክንድር ነጋ ማነው ? Who is Eskinder Nega?
By Mindaralew Zewdie (Prof.) ሀቁ ይህ ነው!!!!! ************* እስክንድር ነጋ ፈንታ በ1960 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ የአሜሪካው ሩትጋርት ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቤሩት አስተማሪ ነበሩ። በኋላም በአዲስ አበባ የግል የጤና ተቋም አቋቁመው በመንግሥት ንብረቶቻቸው እስከወረሰባቸውና ሥራቸውን እስካስቆመበት ጊዜ ድረስ ሀገራቸውን በብዙ አገልግለዋል። እስክንድር እድሜው ለትምህርት ሲደርስ አዲስ አበባ በሚገኘው ሳንፎርድ ኢንግሊሽ ስኩል መማር ጀመረ። ትምህርት …
Read More »ከአፍሪካ ህብረት ጋር የተፈራረመው ማስረሻ ሰጤ እንጂ አፋሃድ እንደ ድርጅት አይደለም ተባለ። The signing was done by Capt. Masresha Setie not by the FANO organization.
የአፍሪካ ህብረት ለአፋሕድ ምላሽ ሰጠ። –የተደራደረው ግለሰብ መሆኑን አመነ “ማስረሻ ሰጤ የተባለ የቀድሞ የአፋሕድ አመራር በግሉ ያደረገውን ስምምነት ከድርጅት ጋር እንደተደረገ ድርድር አስመስሎ የኢትዮጵያ መንግስት ባዘጋጀው የባህር ዳሩ ትርዒት ላይ እንዴት ተገኛችሁ? በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ እንድትሰጡን እንጠይቃለን?”በሚል ከአፋህድ ጥያቄ የቀረበለት የአፍሪካ ሕዝብረት ዛሬ በሰጠው ምላሽ፦ ‘ከግለሰቦች ጋር የሚደረግን ስምምነትን የአፍሪካ ህብረት እንደ አንድ የሰላም ስልት እንደሚቆጥረው’ ማብራሪያ ሰጥቷል። እዚህ ላይ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


