Breaking News

Recent Posts

የአማርኛ ቋንቋ ግስጋሴ አሁንም እንደቀጠለ ነው ::

#Ethiopia|| አንብቡትም #የአማርኛ ቋንቋ ግስጋሴ አሁንም እንደቀጠለ ነው። በዚህ ፍጥነቱ የአለም ቋንቋ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። ዛሬ ደግሞ ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ልታስተምር መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነግሮናል። ትምህርቱ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) መሰጠት እንደጀመረ ሰማን። ይኼ የሚያስገርም አይደለም ከጀርመን ታዋቂ ከሆኑት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ የሆነው ሀምቡርግ ዩንበርሲቲ የአማርኛ ት/ ት ማስተማር ከጀመረ መቶ ዓመት አልፎታል።   አማርኛ፦   …

Read More »

የደጀን ህዝብ መንገድ ዘግቶ እስክንድርን የያዘው መኪና እንዲመለስ አደረጉት! ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከባህርዳር እስርቤት አስፈቱት !

ደጀን ላይ ሕዝብ ነቅሎ ወጥቶ መንገድ ዘግቶ በእኛ እሬሳ ላይ ነው እስክንድርን የምትወስዱት ብሎ ከአዲስ አበባ የግፍ ግዞት ጉዞ ጀግናው በትግሉ እንዲመለስ አድርጓል። ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከ ባህርዳር እስርቤት አስፈቱት ! ሕዝብ ከተባባረ ገና ብዙ ነገር ይሰራል! አምባገነኖች ጭንቅ አይችሉም ! ሕዝብ ሲነሳ ፍርሃት ይይዛቸዋል !

Read More »

አፄ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት ዘመናዊ ግብአቶች !

1882 ዓ.ም. ———————ስልክ 1885 ዓ.ም. ———————ወፍጮ 1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ 1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ 1886 ዓ.ም. ———————የውሃ ቧንቧ 1887 ዓ.ም. ———————ጫማ 1887 ዓ.ም. ———————ድር 1887 ዓ.ም. ————–የሙዚቃ ት/ቤት 1887 ዓ.ም. ————-የፅህፈት መኪና 1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ 1889 ዓ.ም. ————ዘመናዊ ህክምና 1889 ዓ.ም. ———————ሲኒማ 1889 ዓ.ም. ————የሙዚቃ ሸክላ 1889 ዓ.ም. ————ቀይ መስቀል 1890 ዓ.ም. ———————ሆስፒታል 1893 ዓ.ም. ———————ባቡር 1893 ዓ.ም. …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.