ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አንጀቴን አራሰኝ።
አዲስ መረጃ፦ የአብኑ የፓርላማ ተመራጭ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ዜጎችን ለእልቂትና ሰቆቃ የዳረገው ዓብይ አህመድ ስልጣን እንዲለቅ፣ ፓርላማውም እንዲበተን በዛሬው የውጭ ዲፕሎማቶች ጭምር በተካፈሉበት የምክር ቤት ስብሰባ ለራሱ ለዓብይ አህመድ በግልጽ ጠይቋል።
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »አዲስ መረጃ፦ የአብኑ የፓርላማ ተመራጭ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ዜጎችን ለእልቂትና ሰቆቃ የዳረገው ዓብይ አህመድ ስልጣን እንዲለቅ፣ ፓርላማውም እንዲበተን በዛሬው የውጭ ዲፕሎማቶች ጭምር በተካፈሉበት የምክር ቤት ስብሰባ ለራሱ ለዓብይ አህመድ በግልጽ ጠይቋል።
Read More »የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ? ባለፉት አርባ አመታት አድገናል፣ አረንጓዴ አሻራና የወንድማማችነት ፓርክ፣ የዳቦቤት ተሰርቷል፣ ኅዳሴ ከመፍረስ ድኗል፣ ኮንዶሚኒይም፣ አውራጎዳና ተሰርቷል፣ ስንዴም ተዘርቷል የሚሉ እንዳሉ አልጠፋኝም። ነገር ግን አሁን፣ ዛሬ ኢትዮጵያ ያለችበትን እያየ ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የምትበለጽግ አገር ናት የሚል ምሁር ችግሩ ሌላ አካሉ ውስጥ ነው። የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? በኢትዮጵያ አገራዊ ጉዳይ ውስጥ ያለን ምሁራን የኪሳራም ኪሳራ፥ ኣጥፊ ፍጡሮች ነን፡፡ ራሳችንም ባንሆን፣ የክፍል ጓደኞቻችን የነበሩ፣ አሁንም የምናውቃቸው አብረን …
Read More »የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጉዳይ በዝርዝር! • የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት “ተዘጋ”; • አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት “ተዘጋ” • የባህል ጥናት ማዕከል “ተዘጋ” • ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ:- The first and only university in Ethiopia and the world to officially close Amharic Language and Literature department! • በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከቋንቋ፣ ከማንነት፣ ከታሪክ፣ ከባህልና ከአገርበቀል ዕውቀቶች ጋር የተያያዙ የትምህርት መስኮች እንዲዘጉ መወሰኑ; …
Read More »