በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ::
በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ ***** አገራችን ኢትዮጵያ ለሃያ ሰባት ዓመታት ከተጓዘችበት የውድቀት፣ የሰቆቃ፣ የዘረፋና የጥፋት ጎዳና ወጥታ የተስፋ፣ የስላምና የዴሞክራሲያዊ መንገድ ጀምራለች። ይሁን እንጂ ህወሐት ሲመራው የነበረው መንግስት የሕዝቡን የቆዩ የአንድነት እሴቶችን አደጋ ላይ ጥሎ ሕዝቧን በዘር፣ በቋንቋ፣ በሐይማኖት፣ በጎሳና በነገድ በመከፋፈል የጥላቻ ግንብ በማቆምና የቆየውን የአንድነት ትስስር በመናድ በሐገሪቱና በሕዝቧ ሕልውና ላይ ከፍተኛ አደጋ እንዲፈጠር አድርጓል። …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












