Breaking News

Recent Posts

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።

#አዲስ_አበባ! መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ መዳረሻውን ጠሚው መኖሪያ ቤት (ቤተ ጠሚ) የሚያደረግ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ። በደምቢ ዶሎ (በኦሮምያ ክል) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅና የመንግስትን ቸልተኝነት ለማውገዝ በአማራ ምድር ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመጪው ቅዳሜ (ጥር 23/2012 ዓ.ም) ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ መጠራቱ ታውቋል።

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.