የጣና ሀይቅ ችግሮችና መፍትሔዎቹ !
በ Muluken Tesfaw ከአገራችን ትልቁ የሆነው የጣና ሀይቅ ከ40 በላይ ትንንሽ ጅረቶችና ሰባት ዓመቱን በሙሉ የሚፈሱ ወንዞች ገባር ሆነው ገብተው አንድ ትልቅ ወንዝ እንደገና ከሀይቁ ይነሳል፤ ዓባይ ነው፡፡ ወደ ሀይቁ ከሚገቡት ወንዞች ዋና ዋናዎቹ ግልገል ዓባይ፣ መገጭ፣ አርኖ ጋርኖ፣ ርብና ጉማራ ይገኙበታል፡፡ የዓባይ ወንዝ ከእነዚህ ወንዞች ሁሉ ተጠራቅሞ ከባህር ዳር እስከ አሌክሳንድሪያ ዴልታዎች የ1450 ኪሌ ሜትሮችን በመጓዝ ወደ ሜዲትራኒያን ባህር …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












