Breaking News

Recent Posts

አብን በፓርላማ ተወክሎ ለአማራ ሕዝብ ምን ለውጥ አመጣ? አማራ ለምን በድርድሩ አልተወከለም? ደሳለኝ ጫኔ (Dr.)

ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መሥራችና ከፍተኛ አመራር፣ እንዲሁም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡ በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ጦርት በሰላማዊ ሁኔታ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት፣ እንዲሁም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያላቸውን አጠቃላይ እንቅስቃሴያቸውን በተመለከተ ከሲሳይ ሳህሉ ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሪፖርተር፡– የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በምርጫ ተወዳድሮ አባላቱ ፓርላማ በመግባታቸው ለሚወክለው የአማራ ሕዝብና ለኢትዮጵያ ሕዝብ …

Read More »

የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ! የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው::

የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ወስጥ መግባቱን ባያምንም የሚወስዳቸው እርምጃዎች ቢያንስ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ችግር ውስጥ መሆኑን ጠቋሚ ነው ************//********** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው ***************** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ መጣሉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ፍቃዱ ድጋፌ በሰጡት መግለጫ፣ የተለዩት ዝርዝር ዕቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን በጥናት የለያቸው ሲሆን ባንኮች ከነገ ጀምሮ ‘ኤልሲ’ መክፈት አይችሉም …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.