Breaking News

Recent Posts

የብልፅግና ኦሮሙማ መንግስት ፋኖ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ!

የብልፅግና መኳንንት ያኔ ወያኔ ስታስጨንቃቸው “በእኛ መደበኛ አደረጃጀት ስላልቻልናት ነገ ዛሬ ሳትል፣ቢለዋም ሆነ ቆመጥ ይዘህ ድረስልን” ያሉትን ሃይል ዛሬ አደገኛ ሲሉ ፈርጀው እርምጃ እንደሚወስዱበት እየገለፁ ነው፡፡ ይህ ውሳኔ የተላለፈው በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ አደረጃጀት ታሳቢ አድርጎ እንደሆነ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ያለበሰው ሰውየ ካወራው መረዳት ይቻላል፡፡ ሰውየው በጣም ያስጨነቀው በአጃቢ ታጅበው የሚሄዱ ሰዎች ጉዳይ እንደሆነ ነው ያወራው፡፡ ጭራሽ ህዝቡ ሊዘርፉት ሰለሚችሉ …

Read More »

የዘመነ ካሴ መልእክት !

የፋኖ ዘመነ ካሴ መልዕክት ! ———————————- “በዚህ ወቅት በየቀኑ አጀንዳ ስሆን ይጨንቀኛል። እናም ፌስቡክን ስለዘጉብኝ አንተ መልዕክቴን አስተላልፍልኝ? ” ዘሜ ! የድንግል ማሪያም ልጅ በሚያውቀው ሁሌ አጀንዳ ስሆን ይጨንቀኛል፥ያመኛልም። ቂሎች ሆነን እንጂ ከኔ ከአንድ ተራ ኩታራ ይልቅ ብዙ አንድ ሴኮንድ እንኳን የማይሰጡ ከሳት የጋሉ አጀንዳዎች አሉን ፤ ነበሩን።ለመመሳሰልና ለመምሰል ካልሆነ እምብዛም የዚህ አለም ሰው አይደልሁም ፥ ስለሆነም ለኔ ሞት እረፍት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.