የኦሮሞ ሕዝብ ንብረት ተሽጦ ለጃዋር መንገሻ እየሆነ ነው:: የኦሮሞ ዳያስፖራ መዋጮ ውጤት የሆነው እና በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ቢሮ ተሸጠ:: የኦ.ኤም. ኤን መመስረት ዋና ዓላማው የኦሮሞን ሕዝብ አንደበትና ልሣን ሆኖ እንዲያገለግል ነበር:: በዚህ ረገድ ድርጅቱ በጥቂት ግለሰቦች ፈላጭ ቆራጭነት አድራጊ ፈጣሪነት ጫማ ሥር ቢወድቅም ለኦሮሞ ሕዝብ ትግል የበኩሉን ድርሻ አበርክቷል:: ስለዚህ ይህ ሕዝባዊ ድርጅት በተቀደሰ ዓላማው ቀጥሎ በዓለም …
Read More »TimeLine Layout
January, 2020
-
23 January
“ፍርድ ቤቱ የፈፀመብን በደል!”
“ፍርድ ቤቱ የፈፀመብን በደል!” እነክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት፤ *** እኛ በፖለቲካ አመለካከታችን ብቻ በመንግሥት የፈጠራ ክስ ተደርሶልን በአስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ መዝገብ ስር ተከሰን ላለፉት 7 ወራት በሕገወጥ እስር ላይ የምንገኝ የአብን አባላትና አመራሮች ላይ ጉዳያችንን በማየት ላይ የሚገኙት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በርካታ በደሎችን ፈፅሞብናል። ለአብነትም፦ 1. ተከሳሾች ካቀረብነው መቃወሚያ ውጭ ብይን መስጠታቸው፦ ተከሳሾች በ.ተ.ቁ 13 ስር አቃቤ …
Read More » -
20 January
አቶ በለጠ ሞላ ለOMN የሰጡት ኢንተርቪው !
https://www.facebook.com/AMHARANATIONALISM/videos/912060075916327/?t=219
Read More » -
19 January
የተሾሙት አብዛኞቹ ኦሮሞ ብቻ ናቸው!
ለውጥማ አ……-……———…………አለ❗ሰበር ዜና ======== Breaking News! በዛሬው እለት ጥር 10, 2012 ዓ.ም የጀነራልነት ማዕረግ ካገኙት የጦር መኮነኖች መካከል 80% ኦሮሞ ናቸው1.ሌተናል ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና–ኦሮሞ 2. ሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ—ኦሮሞ/ደቡብ 3. ሌተናል ጀኔራል ሓጫሉ ሸለመ—-ኦሮሞ 4. ሌተናል ጀነራል ደሪባ ኩማ— ኦሮሞ 5. ሌተናል ጀኔራ ዘውዱ በላይ—አገው/አማራ 6.ሌተናል ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ–አሮሞ============================ 1. ሜጀር ጀነራል ጌቻቸው ጉዲና ወደ ሌተናል ጀነራል (ኦሮሞ) የሰሜን ዕዝ …
Read More » -
12 January
የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት ወደ ታገቱ ተማሪዎች ወላጆች እንደደወሉና ወላጆችም ስለልጆቻቸው መለቀቅ መረጃ እንደሌላቸው እንደገለፁላቸው በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል! ሊቀመንበሩ ትላንት ምሽት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በመንግስት ድርድር ተለቀዋል ያሏቸው ተማሪዎችን ዛሬ በሚዲያዎች እንዲያቀርቧቸው ጠይቀዋል። ዶ/ር ደሳለኝ የታገቱ ተማሪዎች ስምና ፎቶዓቸው አለንም ብለዋል። Via Tikvah-Eth
Read More » -
10 January
የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ
የአክሲዮን ሽያጭ ቀን እንደገና ተራዘመ! የአክሲዎን ሽያጭ ቀነ ገደቡ ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል። የተከፈለው አክሲዎን ሽያጭ 3 ቢሊየን፥ የተፈረመ ደግሞ 4.1 ቢሊየን ሆኗል። መራዘሙ ዲያስፖራው ዋና ተሳታፊ እንዲሆን መልካም አጋጣሚን ፈጥሮላቸዋል። አማራ ባንክ የራሱ የሆነ በማህበራዊ ሚዲያ በስሙ የተከፈተ የማስታወቂያ ገፅ የለውም። 1) ጊዜ ገደብ፦ የምስረታ ሂደትና የአክሲዮን ሽያጭ ጊዜ ገደብ እስከ የካቲት 30 እንዲራዘም ተወስኗል። በርካታ ግለሰቦች፥ ዲያስፖራው፥ ባለሃብቱና አርሶአደሩ …
Read More » -
6 January
የአብን ፅህፈት ቤት ኃላፊ በለጠ ካሳ መኮነን ከቂሊንጦ እስር ቤት ለልጁ ህፃን ምኒልክ በለጠ የላከው ደብዳቤ
ቀን 22/04/2012 ዓ.ም ለልጄ ምኒልክ በለጠ ~~~~~~~~~~~ በባርነት ውስጥ ብትወለድም በነፃነት መኖርህ አይቀርም፡፡ ቂሊንጦ እስር ቤት መጥተህ በፍርግርግ ሽቦና ቆርቆሮ አጥር እኔን ለመጠየቅ ስትንጠለጠል በደረሰብህ እጅህን የመቀርደድ አደጋ በእጅጉ ልቤ ተነክቶ አዝኛለሁ፡፡ አንተም የፈሰሰውን ደም እያዬህ ያለቀስከው ለቅሶ ሁሉንም እስረኛና የእስረኛ ጠያቂ ቤተሰብ ከልብ አሳዝኗል፡፡ የጥበቃ ፖሊሶች ሳይቀር ህሊናቸው ተነክቶ የሚችሉትን የድጋፍ ሙከራ ለማድረግ ሞክረዋል፡፡ አሁን አንተ አምስት አመት ሊሞላህ …
Read More » -
3 January
ትዉልድ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሀገራቸው መኪና ይዘው ገብተው አንዳይሰሩ ከባድ ቀረጥ ተጣለ:: መኪና 500% ቀረጥ ያገለገለ ትራክተር 400%
ሀሳብዎን ያካፍሉ! በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ተረቅቆ እና በሚኒስትሮች ም/ቤት ጸድቆ በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው አዲሱ ኤክሳይስ ታክስ ካነሣቸው ጉዳዮች አንዱ ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ ከ100%-500% ታክስ ለመጣል አቅዷል። ከዚህ በፊት በነበረው አዋጅ ቁጥር 307/2002 መሠረት መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ ይከፈል የነበረው ኤክሳይዝ ታክስ እንደ ሲሲያቸው መጠን ነበር። ይኸውም፦ እስከ 1ሺ300 ሲሲ 30%፣ ከ1ሺ 301 እስከ 1ሺ 800 ሲሲ 60%፣ …
Read More »