የህዝብ አስተያየት Abi Abenzer Temsgen ለአንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ የትኛውም የፖለቲካ ትኩሳት አይከለክለኝም። መቼም መቼም አንተን በመደገፌ አላፍርም ። ኑሬልኝ ውዱ መሪዬ Jaalannee Maqaasaa With all due respect ተቨዳ Estie Deinsa ወጣት የ አማራ ተማሪዎች ታፍነው ምን አልባትም ተገለው ባለበት ሰአት ሽርሽር ? የምናውቀው መሪወች ጉብኝታቸውን አቋርጠው ሲመጡ ነበር ። ካሉ ምን ይደረጋል መልካም መንገድ:: …
Read More »TimeLine Layout
January, 2020
-
24 January
ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !
ከአማራ ፋኖ የተላለፈ መግለጫ ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡ ፋኖ በተጠንቀቅ ይቁም! ልዩ ሐይላችን በተጠንቀቅ ለአማራነቱ ይጋጅ! ደል ለአማራ …
Read More » -
24 January
ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ
ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም። የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:- 1. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ – የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ (ኦሮሞ) …
Read More » -
24 January
No More Birth Citizenship in USA !
In the latest immigration control measure, the United States said Thursday it would no longer issue temporary visitor visas to pregnant women seeking to enter the country for so-called “birth tourism.” In announcing the rule change, which takes effect Friday, the White House said foreigners were using the visas “to secure automatic and permanent American citizenship for their children by …
Read More » -
24 January
ወያኔዋ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር (ሞንጆሪኖ) ከሥልጣኗ ተወገደች !
እጅግ መረን በለቀቀ ሁኔታ የኢትዮጵያን የመንግሥት ሥልጣን ተቆጣጥሮ የነበረው የተገንጣይ ወንበዴዎች ቡድን እና በዚሁ የተገንጣይ ቡድን ስም አገር ሲገዛ የኖረው ትህነግ/ህወሓት በአሁኑ ወቅት በሚኒስትሮች ም/ቤት ያለው ኅልውና ሊከሰም ጥቂት ነው የቀረው። የጠ/ሚ/ር፣ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ (ኤታ ማዦር ሹም)፣ የማስታወቂያ (በኋላ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተባለው) ወዘተ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን በብቸኝነትና በማንአለብኝነት ለበርካታ ዓመታት ሲቆጣጠር የነበረውን የተገንጣይ ቡድን በሚኒስትሮች ም/ቤት ትወክለው ነበረችው ፈትለወርቅ …
Read More » -
24 January
ዜግነትን መቀየር ማለት ምን ማለት ነው ? Important ! Look Jawar’s new ID Card !
ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች ባይሳ ዋቅ-ወያ (ቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን የነበሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ባላሙያ) ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ በተለያዩ ሚዲያዎች አሳትሜ ነበር፡፡ ዛሬም ጥያቄው ወቅታዊ የሆነና ከሕግ አንጻር ትንታኔና ገለጻ እንደሚያስፈልገው ስለተረዳሁ በፊተኛው ጽሁፌ ላይ ተመርኩዤ ይህንን …
Read More » -
24 January
ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው !!
አጭር መግለጫ እንድታውቁት ያህል። ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው። ጁዋር መሃመድ የተባለው ጸረ እየሱስ ክርስቶስ ፡ ጸረ ክርስቲያን እና ጸረ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲም ይሁን በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአሜሪካንን ዜግነት እንደማይፈልግ እና የአሜሪካን ዜግነቴን ሰርዙልኝ ብሎ ፡ ያቀረበው አንድም ማመልከቻ እንዳላስገባ እንድታውቁ አሳስባለሁ፡፡ የአሜሪካን ዜግነቱን መልሷል የሚል የሚያስወራው ህዝብ ለማታለል እና ምርጫው ውስጥ በሽወዳ …
Read More » -
23 January
ባልደራስ ለምርጫ ተወዳዳሪነት በይፋ ተመዘገበ !
ምርጫ ቦርድ ለአራት ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአራት ፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ፓርቲዎቹም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አማራ ጊዮናዊ ንቅናቄ እና እናት ፓርቲ መሆናቸውን ቦርዱ አስታውቋል። ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጊዜያዊ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማግኘት የሚቻለው ማመልከቻ፣ በጽሁፍ የምዝገባ ጥያቄ፣ ለሀገር አቀፍ …
Read More »