የፋኖ አርበኞችና የመንግስት ድርድር!! አደራዳሪ ሽማግሌዎቹ አርበኛ መሳፍንት ጋር ረዥም ሰዓታትን ወስደው ተወያይተዋል። አርበኛ መሳፍንት ድርጅቱን በመወከል እውነተኛ ድርድር የፋኖ አርበኞች ፅኑ ፍላጎት እንደሆነ ነግሯቸዋል። በእርሱ በኩል መንግስት ሊፈፅማቸውና ሊያሟላቸው የሚገባ ጉዳዮችን ለሽማግሌዎቹ በዝርዝር አቅርቧል። ሽማግሌዎቹም ከአርበኛ መሳፍንት ጋር ባደረጉት ውይይት እጅግ መደሰታቸውን ተናግረዋል። ድርጅቱን በመወከል አርበኛ መሳፍንት ያቀረባቸውን ጥያቄዎች ይዘው ከመንግስት አካላት ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ይዘዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ …
Read More »TimeLine Layout
April, 2020
-
8 April
Who is behind Amhara Genocide?
I know the CIA, Bill Gates and Melinda Gates foundation projects and plans in Africa that have been tested in Ethiopia for years now. Targeting the Amhara actively happening since TPLF appointed Tedros Adhanom as a health minister and then foreign minister to work for them. The Amhara served them under Teodros Adhanom as the helpless and hopeless testing animals …
Read More » -
7 April
1.አማራና የአማራ ጠላቶች 2.የአብኖች እንቅስቃሴና የገንዘብ አቅማቸው 3.በኮሮና ዙሪያ አማራ መስራት የሚችላቸው ነገሮች
https://www.facebook.com/yohannes.afework.5494/videos/135548878010773/?t=0
Read More » -
7 April
Amhara Activist has message!
https://www.facebook.com/teddy.mulu.547/videos/121518176161361/?t=265
Read More » -
7 April
ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው መዓድ ለማጋራት እንዲዘጋጁ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት ቢያደርስ በየቤቱ ምግብ ለማድረስ አቅሙም ሆነ መንገዱ ስለማይኖረው፤ ሰዎች በምግብ እጦት እንዳይጎዱ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ሌላ ቤተሰብ ለማቅረብ ዝግጅት እንዲደረግ እና እንደቤተሰብ ምክክር እንዲደረግ አሳስበዋል። የዩኒቨርሲቲ መምህራን …
Read More » -
7 April
የዛሬው አስርቱ አበይት ዜናዎች 04/05/2020
1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰወች በኮሮና ተሰው። 2 የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆስፒታል ገቡ። 3 የፈረንጆች ሆሳእና በኢንተርኔት ተከበረ 4 ኒውዮርክ (Bronx Zoo) ነብሩን ኮሮና ያዘው 5. ንግሥት ኤሊዛቤጥ ኮሮናን በተመለከተ ለህዝብ መልክት አስተላለፉ። 6 ሉዝያና ግዛት በሰው ብዛት እና የኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሬሽዎ (ratio) ሲታይ ከኒወርክ በለጠች። 7 የአሜሪካው ተጠባባቂ ጦር (Army reserve) ኒወርክ ላይ ከ2000 በላይ በሽተኞችን …
Read More » -
3 April
Amhara Fano Press Release
https://www.facebook.com/love.peace.9028194/videos/1283193898552099/?t=354
Read More » -
3 April
ከአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም የተላለፈ የአቋም መግለጫ
ርዕስ: #ፋኖ አማራን ከጅብ ጅቦች ጠባቂ ነው! አለም በኮሮና ቫይረስ ጭንቀት ውስጥ ወድቆ በሚገኝበት ሰአት፤ ፤ግለሰቦች፤ድርጅቶችና መንግሥታት በመካከላቸው ያለውን ችግር ወደኋላ በመተው፤ ህዝባቸውን ከዝህ አስከፊ ወረራ ለማዳን እየተረባረቡ በሚገኙበት ሰአት ብአዴን(አዴፓ) ፤ፋኖን የማጥፋት፣/የማስጠፋት/ ዘመቻ የጀመርበት/ያስጀመረበት/ ፤አማራ የህልውና አደጋው ከግዜ ግዜ አየከፋበት እንደመጣ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ አለመኖሩን ነው። ፋኖ አማራን ከጅብ ጅቦች እየተከላከለ ያቆየና ወደፊትም የአማራን ሕልውና ጠባቂ ነው። በዚህ ሰዓት፣ ዐማራው የታፈኑ …
Read More » -
1 April
ምርጫው ተሰረዘ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የምርጫ 2012 ኦፕሬሽን እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ የፈጠረውን ችግር ገምግሞ ያሳለፈው ውሳኔ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ለማስፈፀም የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ሲያከናውን ከቆየ በኋላ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫው ነሐሴ 23 ቀን 2012 እንዲካሄድ ተወስኖ ቦርዱ በጊዜ ሰሌዳው የተገለጹ ተግባራትን …
Read More »