Breaking News

TimeLine Layout

April, 2020

  • 23 April

    ፋኖና መንግስት ዛሬ ተስማሙ! ፋኖ ትጥቅ አይፈታም!

    ከፋኖ የተሰጠ ጥብቅ መግለጫ15/8/2012ሁሉም አማራ(ኢትዮጵያዊ) ይሄን መግለጫ ያንብበው ለሌላውም ያጋራው በአርበኛ መሳፍንት የሚመራው የፋኖ ሀይል እንዲሁም በሌሎች ጀግና የፋኖ አመራሮች የሚመራው አይበገሬው የፋኖ ሀይል በታላቁ የአማራ ህዝባችን ላይ ጭቆናና በደልን ሲያደርሱ በነበሩ አሁንም እጃቸውን ካልሰበሰቡ ሆድ አደር ካድሬዎች ጋር እየተጋፈጥን ህይወታችንን እየገበርን መቆየታችን ይታወቃል የመጨረሻ ግባችንም የነበረው የፋኖን አደረጃጀት በማጠናከርና ፋኖን በማስታጠቅ ሙሉ አማራን ተቆጣጥሮ የአማራ ህዝብ እራሱ በመረጠው ለአማራ …

    Read More »
  • 23 April

    ተማሪዎቹን ያገተው ቡድን ተናገረ!

      https://www.facebook.com/100010676376547/posts/1150847861947749/ የአማራ ተማሪዎችን ያገተው ቄሮ ማመኑን ተናገረ!=============================== የታገቱ የ17 ተማሪዎችና ቤተሰቦች ዝርዝር መረጃ ይህንን ይመስላል። 1,በላይነሽ መኮንን ደምለዉ ( Agro Economics 1st year ) የትውልድ ቦታ ደቡብ ጎንደር አዲስ ዘመን:- የቤተሰብ ስልክ +251977609506 2,ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (Journalism 2nd year )ምዕራብ ጎጃምየቤተሰብ ስልክ +251918081082 3,ዉዴ ግርማዉ ፈጠነ ( Agro Economics 3rd) ሰሜን ጎንደርየቤተሰብ ስልክ +251955197809 (በግርማነሽ ቤተሰብ ይገኛሉ) 4,ሙሉ ዘዉዴ አዳነ …

    Read More »
  • 23 April

    የአብይ አህመድ ጉዱ ሲጋለጥ ‬!

    ‪‪ወለጋ ላይ ኔትወርክ አጥፍተን ድራሻቸውን አጠፋናቸው የተባሉት ኦነግ ሼኔወች በመንግስት እውቅና ለፋሲካ አመትባል 40 ፍሪዳ ተጥሎላቸው ያንን በልተው የተረፋቸውን ቋንጣ ዘልዝለው ሰቅለውታል ‬‪ብዛት ያለው ቢራ ተልኮላቸው ጠጥተው ሰክረው ይህን ፎቶ ተነስተው በመልቀቃቸው አብይ መናደዱንም ሰምተናል:: አስመሳዩ አብይ አህመድ ኦነግን እየመታን ስለሆነ እናንተ ደግሞ ፋኖን አጥፉ ብሎ ቀጭን ትዛዝ ሲሰጥ እነ ተመስገን ጥሩነህ ትዛዝ ተቀብለው በአማራ ፋኖ ዘመቻ የከፈቱ ቁጥር አንድ …

    Read More »
  • 23 April

    የአማራ ማህበራት የጋራ ትብብር – በጀርመን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ፣

    “ለፍቅር ቢያገቧት ለጸብ አረገዘች” ሆነና ፡ የአማራ ህዝብ በተረኛ ገዥዎቹ መከዳቱን እየተመለከትን ነው፡፡ የ”ትሕነግ” የበኸር ልጅ “አዴፓ” ዛሬም እንደ ትላንቱ ሁሉ የአማራን ህዝብ መብትና ጥቅም ለተረኛ ዘውጌዎች አሳልፎ የመስጠትና አንገት የማስደፋት ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው፡፡ ስለሆነም፣ የህዝባችን ህልውናው ዛሬም አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ ነው “ትላንት አማራ አልነበርኩም አሁን ተለውጬ አማራ ሆኛለሁ” ያለን ብአዴን “የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል” ሆነና፣ በለውጥ ስም ስያሜውን …

    Read More »
  • 18 April

    መልእክት ከሄኖክ የሺጥላ ለአበበ ገላው !

    https://www.facebook.com/sederema/videos/226937801701691/?t=0

    Read More »
  • 17 April

    መልእክት ለዶር አብይ – ያዳምጡት። ግን መሳቅ አይፈቅድም !

    https://www.facebook.com/love.peace.9028194/videos/1287244204813735/?t=0

    Read More »
  • 16 April

    ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ ሥራ ጀመረ ::

    ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሀገር አቋራጭ፤ አነስተኛ እና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ያስታወሰው ባለስልጣኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ግን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ስድስቱም መናኸሪያዎች አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን ገልጿል። ስለሆነም የሀገር አቋራጭ፣ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.