Breaking News

TimeLine Layout

April, 2020

  • 7 April

    Amhara Activist has message!

    https://www.facebook.com/teddy.mulu.547/videos/121518176161361/?t=265

    Read More »
  • 7 April

    ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው መዓድ ለማጋራት እንዲዘጋጁ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ!

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት ቢያደርስ በየቤቱ ምግብ ለማድረስ አቅሙም ሆነ መንገዱ ስለማይኖረው፤ ሰዎች በምግብ እጦት እንዳይጎዱ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ሌላ ቤተሰብ ለማቅረብ ዝግጅት እንዲደረግ እና እንደቤተሰብ ምክክር እንዲደረግ አሳስበዋል። የዩኒቨርሲቲ መምህራን …

    Read More »
  • 7 April

    የዛሬው አስርቱ አበይት ዜናዎች 04/05/2020

    1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰወች በኮሮና ተሰው። 2 የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆስፒታል ገቡ። 3 የፈረንጆች ሆሳእና በኢንተርኔት ተከበረ 4 ኒውዮርክ (Bronx Zoo) ነብሩን ኮሮና ያዘው 5. ንግሥት ኤሊዛቤጥ ኮሮናን በተመለከተ ለህዝብ መልክት አስተላለፉ። 6 ሉዝያና ግዛት በሰው ብዛት እና የኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሬሽዎ (ratio) ሲታይ ከኒወርክ በለጠች። 7 የአሜሪካው ተጠባባቂ ጦር (Army reserve) ኒወርክ ላይ ከ2000 በላይ በሽተኞችን …

    Read More »
  • 3 April

    Amhara Fano Press Release

    https://www.facebook.com/love.peace.9028194/videos/1283193898552099/?t=354

    Read More »
  • 3 April

    ከአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም የተላለፈ የአቋም መግለጫ

    ርዕስ: #ፋኖ አማራን ከጅብ ጅቦች ጠባቂ ነው! አለም በኮሮና ቫይረስ ጭንቀት ውስጥ ወድቆ በሚገኝበት ሰአት፤ ፤ግለሰቦች፤ድርጅቶችና መንግሥታት በመካከላቸው ያለውን ችግር ወደኋላ በመተው፤ ህዝባቸውን ከዝህ አስከፊ ወረራ ለማዳን እየተረባረቡ በሚገኙበት ሰአት ብአዴን(አዴፓ) ፤ፋኖን የማጥፋት፣/የማስጠፋት/ ዘመቻ የጀመርበት/ያስጀመረበት/ ፤አማራ የህልውና አደጋው ከግዜ ግዜ አየከፋበት እንደመጣ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ አለመኖሩን ነው። ፋኖ አማራን ከጅብ ጅቦች እየተከላከለ ያቆየና ወደፊትም የአማራን ሕልውና ጠባቂ ነው። በዚህ ሰዓት፣ ዐማራው የታፈኑ …

    Read More »
  • 1 April

    ምርጫው ተሰረዘ !

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የምርጫ 2012 ኦፕሬሽን እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ የፈጠረውን ችግር ገምግሞ ያሳለፈው ውሳኔ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ለማስፈፀም የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ሲያከናውን ከቆየ በኋላ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫው ነሐሴ 23 ቀን 2012 እንዲካሄድ ተወስኖ ቦርዱ በጊዜ ሰሌዳው የተገለጹ ተግባራትን …

    Read More »

March, 2020

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.