Breaking News

TimeLine Layout

May, 2020

  • 12 May

    ETHIO 360’ን በሳተላይት ይመልከቱ !

    #መልካም #ዜና======== #ሼር #ሼር#ETHIO 360’ን #በሳተላይት #ይመልከቱ !!#ከመረጃ #ቴሌቭዥን #ጋር #በመተባበር ሪሞትዎን አንስተው ጣቢያዎን መረጃ ተሌቭዥን ላይ ሲያደርጉ በጉጉት ሲጠብቁት የነበረውን የኢትዮ 360 ፕሮግራም ያገኛሉ።የሳተላይት አድራሻ===========Satellite EUTELSAT 8WBFrequency__11636Symbol Rate__27500VerticalFEC__5/6

    Read More »
  • 9 May

    ቻይና ሬስቶራንት

    https://www.facebook.com/109713487071750/videos/239086753953038/

    Read More »
  • 8 May

    የፋኖ ኮማንደር ሲገባ ተመልከቱ !

    https://www.facebook.com/mikiyasadane79/videos/262923618228623/?t=0

    Read More »
  • 8 May

    የአብን መግለጫ – የመንግሥት መር (state-led) ሽግግር አስፈላጊነት!

    ለመላው የአማራ ሕዝብ፣ለድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፣ለመላው ኢትዮጵያውያን! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራችንን ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ኃብታዊ አውዶችን በጥልቀት በመገምገም፤ የአማራ ሕዝብን ወቅታዊ አቋምና ዘላቂ ጥቅሞችን፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችና ኃይሎች ፍላጎቶችን እና የቀረቡ አማራጮችን በፅሞና በመመርመር፤ በዚህም መሠረት፦  ለሰላማዊና ጠንካራ አገራትና መንግሥታት እንኳን የሚያዳግቱ …

    Read More »
  • 5 May

    አዲስ አበባ ዉስጥ ከኦሮሞ በስተቀር ማንም ሥራ እንዳይቀጠር የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱ።

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ለሥራ ቅጥር ማሟላት ያለብንን መስፈርት አሟልተን ፈተናውን ብናለፍም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በሚል ቅጥር ሳይፈፀምልን አራት ወር ሞላን ሲሉ በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታቸውን ያቀረቡ አመልካቾች ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ህዳር 2 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ ክፍት ቦታዎችን በቅጥር ለሙላት በሚል በ …

    Read More »
  • 5 May

    በግፍ የታሰረው ኢንቬስተር ተፈታ።

    ዛሬ ለዚህ ፅሁፍ ርዕስ መስጠት ከበደኝ፣ ስፅፈው አንጀቴ እያረረ ነው። በፈጠራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ Share አድርጉት ቢያንስ 2 ሚሊየን ግዮናዊያን ይዩት ይማሩበት።~~~~~~ዛሬ ነፃ የተባለውና ለ8 ወራት በግፍ ታስሮ የነበረው ኢንጅነር ዳንኤል ግዛው ካምፖኒ ድርጅት በአመት 100ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ 4ቢሊየን የሚጠጋ ብር አመታዊ ገቢ ነበረው(አሁን ያለበትን ቁመና አናቅም)~~~~በመጀመሪያ የዛሬ አመት አካባቢ በብአዴን ግራ ክንፍ አክቲቪስቶቹ እነ @Miky Amhara እና መሰሎቹ …

    Read More »
  • 4 May

    Fano activist video

    https://www.facebook.com/104362300962366/videos/545045432875039/

    Read More »
  • 4 May

    መስቀል አደባባይ የሆነዉን ጉድ ተመልከቱ !

    አብዮት አደባባይ (ማለቴ መስቀል አደባባይ) እንዲህ ሆኗል እንዴ?! ኮሮና ቤት አስቀምጦን ከተማው ውስጥ የሚደረገውን ዘግይተን ነው የምናየው። ባለፈው ፒኮክ በቅሎ ጠበቀን፤ አሁን ደግሞ ይሄ። ታኬ ገና በብዙ ነገር ሰርፕራይዝ ያደርገናል፤ ከወረርሽኙ በኋላ እራሳችንን ሌላ ቦታ እንዳናገኘው እንጂ! “የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያሠሩትና 2.5 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚወጣበት የተገለጸው ፕሮጀክት ለሕዝባዊ አደባባይነት (ፐብሊክ ስፔስ) በሚመጥንና በዘመናዊ ሁኔታ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.