“ለፍቅር ቢያገቧት ለጸብ አረገዘች” ሆነና ፡ የአማራ ህዝብ በተረኛ ገዥዎቹ መከዳቱን እየተመለከትን ነው፡፡ የ”ትሕነግ” የበኸር ልጅ “አዴፓ” ዛሬም እንደ ትላንቱ ሁሉ የአማራን ህዝብ መብትና ጥቅም ለተረኛ ዘውጌዎች አሳልፎ የመስጠትና አንገት የማስደፋት ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው፡፡ ስለሆነም፣ የህዝባችን ህልውናው ዛሬም አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ ነው “ትላንት አማራ አልነበርኩም አሁን ተለውጬ አማራ ሆኛለሁ” ያለን ብአዴን “የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል” ሆነና፣ በለውጥ ስም ስያሜውን …
Read More »TimeLine Layout
April, 2020
-
18 April
መልእክት ከሄኖክ የሺጥላ ለአበበ ገላው !
https://www.facebook.com/sederema/videos/226937801701691/?t=0
Read More » -
17 April
መልእክት ለዶር አብይ – ያዳምጡት። ግን መሳቅ አይፈቅድም !
https://www.facebook.com/love.peace.9028194/videos/1287244204813735/?t=0
Read More » -
16 April
ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ ሥራ ጀመረ ::
ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሀገር አቋራጭ፤ አነስተኛ እና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ያስታወሰው ባለስልጣኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ግን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ስድስቱም መናኸሪያዎች አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን ገልጿል። ስለሆነም የሀገር አቋራጭ፣ …
Read More » -
14 April
አዳምጡት : ፋኖን እርዱ! ፋኖ ከተመታ አማራ አለቀለት!
https://www.facebook.com/104362300962366/videos/692202531539826/?t=0
Read More » -
13 April
የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።
ወሳኝ መረጃ!የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ 👉የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን ለም የእርሻ መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት መስማማቱንና፣ በሱዳኖች አጠራር “አልፋሽቃ” …
Read More »