(የህግ እውቀቱ ያላችሁ በቀላሉ ትረዱታላችሁ)የካፒቴን ማስረሻ የምርመራ መዝገብ ተዘግቶ ነበር፣ ፖሊስ ወደማረሚያ እንድወስድ ፍ/ቤቱ ይፃፍልኝ የሚል ነገር አቅርቦ ፍ/ቤቱ በተዘጋ መዝገብ ይሄንን የማዝዝበት የህግ አግባብ የለም በማለት ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጓል። በዚህ መሃል ያመጡት ልዩ ሃይሎች ወደየት እንደሚወስዱት ግራ ተጋብተው ለረጂም ሰዓት ፍ/ቤቱ ግቢ ውስጥ አስቀምጠውት ቆይተዋል።ከዚህ በኋላ የተፈጠረው ያሳፍራል፣ ፖሊስ ጉዳዩን የያዘውን ዳኛ ለፕሬዘዳንቱ ከሰሰ፣ ዳኛው በተራው ለችሎት ተገተረ፣ ሰብሳቢ …
Read More »TimeLine Layout
June, 2020
-
16 June
በቀለ ገርባ ለምን መቀሌ ሄደ ስትሉ አብይ ራሱ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ላከ። ጉድ በል ሸዋ!
ሰበር ዜና የሐይማኖት መሪዎችና ሽማግሌዎች የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልላዊ መሥተዳድርን ለማስታረቅ ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአገር ሽማግሌዎች ጥምረት በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌድራል መንግሥት እና በትግራይ መካከል የተካረረውን ልዩነት ለማስታረቅ …
Read More » -
11 June
መልእክቱን አዳምጡ ! በጣም የሚያሳፍር ነገር !
https://www.facebook.com/AbaDenna/videos/2643350802651599/?t=0
Read More » -
10 June
የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤
አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም በቂ የሰው ኃይል፣ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የአንድነት አቅም እንዳሉትም በማመን እንደሆነ እናምናለን። ባለፉት ጥቂት ወራት አሥራት ሚድያን ለመምራት ኃላፊነት ስንረከብ ተቋሙ የነበሩበትን የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች …
Read More » -
6 June
ምርጫ ቦርድ የትጥቅ ሰራዊት ላለው ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት መስጠቱ ፍፁም ስህተት ነው።
” ባንድ እግራቸው ጫካ ባንድ እግራቸው ደሞ ሰላማዊ ትግል ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች አሉ”:ከአምንስቲ ዘገባ በፊት ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ለምን ጠፋ የሚለው መታወቅ አለበት…?ይሄን ስናይ አንዳንድ ፓርቲዎች ባንድ እግራቸው በሰላም እንታገላለን እያሉ ባንድ እግራቸው ደሞ ጫካ ያለውን ሰርዊትየሚመሩት እራሳቸው ናቸው::ይሄ ከባድ ስህተት ነው ምክንያቱም እነሱ ናቸው የኦሮምያን ሰላም እና የሀገሪቱን ሰላም እየበጠበጡ ያሉት። በሌላ በኩል ABO(ኦነግ) ከኤርትራ ሲመጣ 5000የታጠቀ ሰራዊት እንዳለው …
Read More » -
6 June
ጣና ሀይቅ እየደረቀ አብይ እስካሁን ዝም ብሎአል። ጉድ ተመልከቱ።
ጥያቄ ነው።ሳትሳቀቁ #SHARE አድርጉ።ፖስት አድርጉት።በየግሩፑ አጋሩት‼️በዛሬው የአረንጓዴ ቀን እየደረቀ ስላለው ጣና እንጮሃለን! ዶ/ር አብይ በቴሌኮም ሳይቀር “የችግኝ ተከላ” መልእክት አስተላልፈዋል።5 ቢልየን ችግኝ እንተክላለን እያሉም ናቸው። 5 ቢልየን ችግኝ መተከሉ የሚያስከፋው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም።ነገርግን ፦ -የአባይ ግድብ ሕልውና የሆነው፣ ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ ጣና ሐይቅ ወደ እርሻነት ሲቀየር ምነው ግድ አልሰጥዎት አለ? ይኼ …
Read More » -
5 June
ለራበው ምግብ መስጠት ፍቃድ ያስፈልጋል?
https://www.facebook.com/302774896455925/posts/3268345033232215/?sfnsn=scwshmo&extid=SwJU22ZwJM1Sagto&d=n&vh=i
Read More »