የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ለሥራ ቅጥር ማሟላት ያለብንን መስፈርት አሟልተን ፈተናውን ብናለፍም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በሚል ቅጥር ሳይፈፀምልን አራት ወር ሞላን ሲሉ በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታቸውን ያቀረቡ አመልካቾች ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ህዳር 2 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ ክፍት ቦታዎችን በቅጥር ለሙላት በሚል በ …
Read More »TimeLine Layout
May, 2020
-
5 May
በግፍ የታሰረው ኢንቬስተር ተፈታ።
ዛሬ ለዚህ ፅሁፍ ርዕስ መስጠት ከበደኝ፣ ስፅፈው አንጀቴ እያረረ ነው። በፈጠራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ Share አድርጉት ቢያንስ 2 ሚሊየን ግዮናዊያን ይዩት ይማሩበት።~~~~~~ዛሬ ነፃ የተባለውና ለ8 ወራት በግፍ ታስሮ የነበረው ኢንጅነር ዳንኤል ግዛው ካምፖኒ ድርጅት በአመት 100ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ 4ቢሊየን የሚጠጋ ብር አመታዊ ገቢ ነበረው(አሁን ያለበትን ቁመና አናቅም)~~~~በመጀመሪያ የዛሬ አመት አካባቢ በብአዴን ግራ ክንፍ አክቲቪስቶቹ እነ @Miky Amhara እና መሰሎቹ …
Read More » -
4 May
Fano activist video
https://www.facebook.com/104362300962366/videos/545045432875039/
Read More » -
4 May
መስቀል አደባባይ የሆነዉን ጉድ ተመልከቱ !
አብዮት አደባባይ (ማለቴ መስቀል አደባባይ) እንዲህ ሆኗል እንዴ?! ኮሮና ቤት አስቀምጦን ከተማው ውስጥ የሚደረገውን ዘግይተን ነው የምናየው። ባለፈው ፒኮክ በቅሎ ጠበቀን፤ አሁን ደግሞ ይሄ። ታኬ ገና በብዙ ነገር ሰርፕራይዝ ያደርገናል፤ ከወረርሽኙ በኋላ እራሳችንን ሌላ ቦታ እንዳናገኘው እንጂ! “የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያሠሩትና 2.5 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚወጣበት የተገለጸው ፕሮጀክት ለሕዝባዊ አደባባይነት (ፐብሊክ ስፔስ) በሚመጥንና በዘመናዊ ሁኔታ …
Read More » -
1 May
አማራን ስለማይወክል “ሕገ-መንግስቴ አይደለም” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ለማውጣት የምንከተላቸው አማራጮች ሕገ መንግሥታዊ አማራጮችን ብቻ ነው፣ ሌላው መንገድ አይታሰብም ብለዋል። በድጋሚ የአማራ ሕዝብና መላው ኢትዮጵያዊያን ያልተሳተፉበትን የትህነግ/ኦነግ የጫካ ሰነድ ልክ ቅቡልነት እንዳለው አገራዊ ሰነድ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል። ስለዚህ የአማራ ሕዝብ ለ25 ዓመት በትዕግስት ያቀረበው በህገ መንግስቱ ውስጥ ፍላጎቴ፣ መብቴና ጥቅሜ ይካተትልኝ የሚለው ህጋዊና ፍትሃዊ ጥያቄው በመንግስት በተደጋጋሚ ተቀባይነት ካላገኜና ውድቅ የሚደረግ ከሆነ፣ በዚህ …
Read More »
April, 2020
-
30 April
ምርጫዉን በተመለከተ የአብን መግለጫ!
በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው!ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ለኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ የቀረበ ታሪካዊ አገራዊ ጥሪ!***• ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ• ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ• ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት• ለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት• ለመላው የአማራ ሕዝብ• ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች• ለተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች• ለዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ሚዲያዎች• በአዲስ አበባ ለሚገኙ ለኢትዮጵያ ወዳጅ አገራት ኢምባሲዎች፣ …
Read More » -
29 April
ምክንያት እየፈለጉ ድሀውን ማፈናቀል ባስቸኳይ ይቁም !
አዲስ አበባ ይህ ዘገባ እንደሚገልጸው ኮሮናን ሽፋን በማድረግ የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በዚህ ቀውጢ ዘመን የድሆችን ቤት አፈራርሶ ፣ ቤተሰቦችን መበተን ኢሰብዓዊ እርምጃ ነው። የሚያሳዝነው የነዚህን ምስኪኖች ቤት የነበረውን ቦታ ለሀብታም ለመቸርቸር በመሆኑ ፣ የአገራችን አይን ያጣ ሰው በላ ሂደት አያዋጣም ። ተሻሻለ ስንል የታጥቆ ጭቃ ግፍ በዚህ ዘመን ምን ያደርጋል? ፈጣሪ እኮ ያያል። እሱኮ የድሆችን እምባ ይቆጥራል። እንዳየነው አጸፋውን …
Read More » -
29 April
የአማራ ወጣቶች ማህበር ወዴት መሸገ?
አወማ-አማራው ከተደቀነበት ችግር አኳያ መመከት የሚችል የአደረጃጀት አድማስ እና ሀይል ያለው ነው፤ምክንያቱም አደረጃጀቱ በሁሉም የአማራ ግዛቶች አለ የያዘው ሀይልም ትኩስ በመባል የሚታወቀውን የወጣት ሀይል ነው፡፡ትኩስ ሀይል ደግሞ ዱካ ጠቋሚ ካገኜ እና፡ከልክ ያለፈ ግለት ሲሰማው ተው ብረድ ብሎ የሚመክረው አካል ካገኜ ሮጦ ይቀድማል ታግሎ ይጥላል፡፡ የዚን ሀይል ትኩስነት እና ጉልበት የተረዱ ጠላቶቺም ከብአዴን/አዴፓ ጀምሮ አምርረው ይጠሉታል፤የኮሸሽሌ እሾህም በእዬ መንገዱ ይዘሩበታል በሞቅታው …
Read More » -
29 April
ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ
የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን መጻኢ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም ከምርጫው መራዘም ጋራ ተያይዞ ሕገ መንግሥቱ ግልጽ ምላሽ የማይሰጥባቸውን ሁኔታዎች በጋራ መግባባት መመለስ የሚቻልበትን ሁኔታ እንዲነጋገሩ እቅድ …
Read More »