መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! Dr. Dessalegn Chanie ***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም ጉዳያችን አይደለም። ለናንተ ለተላላኪዎች ከአማራ ህይዎት በላይ ያለ ቀዳሚ አጀንዳችሁ …
Read More »TimeLine Layout
October, 2020
-
28 October
የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ እንዲቀመጥ ተደርጓል!
አብይ አህመድ የላካቸው ጉጅሌዋች ለግድያ ሲሰማሩ የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ እንዲቀመጥ ተደርጓል። አበረ አዳሙ ፣ አገኘሁ ተሻገር ፣ ተመስገን ጥሩነህ … ይህ ክህደት ተመዝግቧል !!
Read More » -
25 October
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫና የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ !
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአማራ ብሄር ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማውገዝ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያካሂድ ነው። #Ethiopia : የንቅናቄው ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰለፍ ጠራ መጥራቱን አስታወቋል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን 2013 ዓ.ም እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ስብሰባ የአማራን ሕዝብ እየገጠሙት …
Read More » -
20 October
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መሄድ አልተቻለም። ጉድ ተመልከቱ ! share.
https://www.facebook.com/100043424670385/posts/227341225390032/?sfnsn=scwspmo
Read More » -
16 October
አማራ የሆንክ ከዛሬ ጀምሮ ራስህን ተከላከል ! መንግስት ይጠብቀኛል ብለህ እንዳታስብ ! share!
https://www.facebook.com/kebrome.teklu/videos/3692699300760930/
Read More » -
14 October
አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት::
አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት:: በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ ውሳኔ ለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ት/ቤት በስሙ እንደተሰየመለትና በመቀጠልም በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘውን አደባባይ በሃጫሉ ስም ለመሰየም መርሃ ግብር መያዙ ሰማን። ለአርቲስቱ የሚመጥነዉ ማስታወሻ ማስቀመጥ ተገቢ እንደሆ ስላመንኩ እሰየው ብለናል። በተጨማሪም ሐውልት ሊያቆምለት መሆኑን ሰማን። ነገር ግን በነ አለምፀሃይ ወዳጆ አማካኝነት …
Read More » -
5 October
ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?
ሼር ይደረግ!!! በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው። በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን ይከበር” ያሉ ካህናትና ምእመናን ላይ ክስ መስርቶ በ22/01/13 በዋለው ‘ችሎት’ …
Read More »