አገር ትልቅ አደጋ ተጋርጦባታል፡፡ መጋረጥ ብቻ አይደለም አደጋ ውስጥ ወድቃለች፡፡ 1) በዜጎቿ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እየተፈጸሙ ነው፡፡ ኢትዮጵያዉያን በተለይም አማርኛ ተናጋሪዎች በማንነታቸው በግፍና በጭካኔ እየታረዱ ነው፡፡ መንግስት አለ ይባላል፣ ግ ን መንግስት ብዙም የዜጎች ደህንነት ያስጨነቀው አይመስልም፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ ከ300 ዜጎች በመተከል ሲታረዱ የአገር መሪ ነኝ የሚሉት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ፓርክና ሽርሽር ነው የሚያወሩት፡፡ በፌስ ቡክ ገጻቸውም …
Read More »TimeLine Layout
January, 2021
-
11 January
ኢንጅነር ጂ ሽፈራዉ የአማራ ተከራካሪና አለኝታ አረፈ !
https://www.facebook.com/695740704/videos/10164419226855705/
Read More » -
8 January
አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካርያቸዉን ሰብረናል ያለው ስብሐት ነጋ ተያዘ !
የጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ ************** የጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ገለጸ። በአገራችን ላለፉት 27 ዓመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ ያስተባበረ እና ያደራጀ በመጨረሻም ጦርነት እንዲቀሰቀስ በማድረግ በሀገራችን ሠራዊት ላይ እጅግ ዘግናኝ ጦርነት በመክፈት ሠራዊቱን ያስጨፈጨፈው የጁንታው ቁንጮ፣ ስብሐት ነጋ በቁጥጥር …
Read More »
December, 2020
-
28 December
“አፄምንሊክና አፄ ኃይለስላሴ ቅኝ ገዢዎች ናቸው” ጄ/ ብርሃኑ ጁላ
በኦሮሚኛ ፀረ ኢትዮጵያዊ በአማርኛ ኢትዮጵያዊ የሆነው አደገኛው ጄኔራል-ከኃላፊነት ሊነሳ ይገባል!!! ***ወንድወሰን ተክሉ*** የዚህ ጄኔራል ዘረኝነትና ፀረ ኢትዮጵያዊነት የአቢይ አህመድ አቋም ካልሆነ በአስቸኳይ ቦታ ሊሰጠው ይግባል- ጄ/ር ብርኃኑ ጁላ ባለሁለት መንታ ስለት ፀረ ኢትዮጵያዊ መርዘኛና ዘረኛ ኦነጋዊ እና ብሎም ደግሞ ከ80 በላይ ብሄር አባላትን ያቀፈ ተቋም የሆነው የኢትዯጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም በመሆን የሚንቀሳቀስ የሀገር ነቀርሳ ነው::: ወታደር …
Read More » -
24 December
ጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቁ።
ጠ/ሚ/ሩ አገር መምራት ስላልቻሉ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው!*****👉በዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳዩት ከፍተኛ የሆነ የአመራር ድክመት፣ብቃት ማነስ፣የአገሪቱን ውስብስብ ችግሮች አቅልሎ ማየትና በበቂ ሁኔታ ተተድቶ መፍትሄመፈለግ ስላልቻሉ ስልጣን እንዲለቁ መጠየቅ መጀመር አለብን።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጡ ማግስት ጀምሮ፦1) ከ2000 በላይ አማሮች በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በደቡብና በኦሮሞ ክልልበማንነታቸው ተለይተው በጅምላ ሲጨፈጨፉና እንደቅጠል ሲረግፉ፣ ዛሬ ብቻበመተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ ከ250 በላይ አማራ/አገው/ሺናሻ በቆዳቀለማቸው ተለይተው ሲታረዱ …
Read More » -
22 December
በዘር ፍጅት የቆመው ብልጽግና! መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው።
***** መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው። የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን የሚያስተዳድረውም ይኸው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በኮማንድ ፖስት እና አጣሪ ግብረኃይል ስምም በቦታው ስምሪት የሰጠውም ብልጽግና ፓርቲ የራሱን የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች ነው። አማራ/አገው ራሱን ከአጥቂዎች እንዳይከላከል የነፍስወከፍ መሣሪያ እንዳይታጠቅ፤ ከታጠቀም እንዲፈታ ያደረገው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በተለይ በመተከል በአማራ/አገው ላይ እየተፈፀመ ባለው የዘር ፍጅት አመራሩ ጭምር እየተሳተፈ መሆኑን ብልጽግና ራሱ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች