Read More »
TimeLine Layout
December, 2020
-
16 December
በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!
#በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር (ከጳጉሜ 2012 ዓ፡ም እስከ መስከረም 2013 ዓ፡ም) 1. ይበሉ ጌታሁን (35) 2. ጥላሁን አበበ(16) 3. መኩሪያው አበበ (20) 4. በቀለ አየነ(35) 5. አለሚቱ በሪሁን(25) 6. ሂወት በቀለ (7) 7. ካሰች በቀለ (17) 8. ንጉሴ በሪሁን(35) 9. ሀብታሙ( 30) 10. አደራው ( 25) 11. አገኘሁ ጌታሁን(30) 12. ደረጀ አገኘሁ(10) 13. …
Read More » -
11 December
የአማራ ባንክ ምስረታና ምዝገባ !
File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ ፤ 1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት አላቸው ። ሁለተኛ ማንንም ሰው አልወክልም እኔ በቀጥታ ነው ስብሰባ …
Read More » -
10 December
የዓይን ምስክር ነኝ። አንዱ ዓለም ተፈራ!
የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ለመጀመሪያ ጊዜ ተከዜን ተሻግሮ ወደ ወልቃይት ሲገባ፤ በቦታው ነበርኩ። ለምን እንደገባና ገብቶ ምን እንዳደረገ የነበረውን ሀቅ ከተረዳን፤ ዛሬ በቦታው መደረግ ስላለበት የአስተዳደር ውሳኔ፤ ትክክለኛ ግንዛቤ ይኖረናል። የዚህ ጽሑፍ መልዕክት ይሄው ነው። የዛሬ አርባ ዓመት፤ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊት፤ ወልቃይትን ተቆጣጥሮ፤ ሕዝቡ ራሱን አደራጅቶ እንዲያስተዳድር አድርጎ ነበር። ይህ አካባቢ ከአራቱ በቤጌምድርና ስሜን ክፍለ ሀገር ካሉት ዞኖች …
Read More » -
9 December
መልእክት ከአቻምየለህ ታምሩ ለታዬ ደንዳአ !
ተቀበል ታየ ደንዳአ የታሪክ ንጉሱ #Achameyeleh_Tamiru መጦልሀል ጥያቄው የርስት ጉዳይ ከሆነ እንኳን ወሎ ኦሮምያ የሚባለው ርስት ሊሆን ኦሮምያ የሚባለው የጀርመን ፍጥረት ራሱ የኦሮሞ አይደለም! ታዬ ደንደአ የፖለቲካ ዐይነ ጥላውን የገፈፈው የኦነግ “ጁንታ” በመሆን ነበር። በኦነግ “ጁንታነቱ” የሕወሓት “ጁንታ” ለዓመታት ዘብጥያ ወርዷል። ታዬ ዛሬ ከኦነግ ወደ ብልጽና “ጁንታነት” ቢሮ ቢቀይርም የአስተሳሰብ አድማሱ ግን በልቡ የተጻፈው በፖለቲካ ጥርሱን የነቀለበት ኦነጋዊነት ነው። ታዬ …
Read More » -
6 December
ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ
ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ። እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም። እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር ምንጠራ አልተፈፀመብንም፣ እኛ በህግ መሬታችን አልተወሰደም። በህግ ያልወሰዱትን መሬት በህግ …
Read More » -
6 December
የብልጽግና ፓርቲ ሰንካላ አቋሞች!
የብልጽግና ፓርቲ አባል ለመሆን “ዋልታ ረገጥ አመለካከትና ተግባሮችን በጽናት የሚታገል ” መሆን ቅድመ ሁኔታ ሆኖ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ ምዕራፍ 2 አንቀጽ 9 ተራ ፊደል ሐ ላይ በግልፅ ተቀምጧል ። አልፎ አልፎ አንዳንድ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ይህን ደንብ ሲተላለፉ ማየት ለፓርቲው ህልውናም ሆነ ለሃገር ሰላም ጥሩ አይደለም ። ከህወሓት ጋር አብሮ ሊቀበሩ የሚገባቸው ብዙ ብዠታዎች አሉ ። ሀገር …
Read More »