Breaking News

TimeLine Layout

December, 2022

  • 8 December

    አዲስ አበባን መጨፍለቅ በአስቸኳይ ይቁም። የኢዜማ መግለጫ

    የአዲስ አበባን ሕዝብ መብትና ፍላጎት በጉልበት ለመጨፍለቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ በአስቸኳይ ይቁም! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ የተሰጠ መግለጫ፤ ባለፈው ዓመት ታህሳስ 22 ቀን 2014 ዓ.ም. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጀምሮ እስከ ትናንትናው ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በበርካታ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ፣ የክልል መለያ …

    Read More »
  • 7 December

    መልእክት ለበቀለ ገርባ – ከ አቻምየለህ ታምሩ

    በእውቀቱ አቻ የሌለው ስሙን መላክ ያወጣው አቻምየለህ ታምሩ ፡መፈናፈኛ የሚያሳጣ እውነት ለበቀለ ገርባ አፍሶለታል። እውነትም አቻምየለህ!!! የአቻምየለህ ድንቅ ፅሁፍ የሚከተለው ነው። —- ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስደንቀኛል። በቀለ በነገድ ሲመዘን ኦሮሞነቱ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ በኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ ዋጋ የሚያወጣ የሚመስለው ያለ የሌለ የክፋት አቅሙን ተጠቅሞ በአማራ ላይ ሲዘምት ይመስለዋል። …

    Read More »
  • 3 December

    በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑ የአማራ እስረኞች ዝርዝር

    እጅግ አሳዛኝ/ሼር #የአማራ ተወላጆች በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑት ሕዳር 19/2015 ለህዳር 20 ሲሆን:ስም ዝርዝራቸውም፦ 1ኛ. ኡመር አሊ 2ኛ. ወርቂት ሙሀመድ 3ኛ. መዲና ከማል 4ኛ. አህመድ ከማል 5ኛ. ጦይብ ከማል 6ኛ. ሼህ ከማል በድሩ 7ኛ. ኢብራሂም አሊ 8ኛ. ሙሀመድ አሊ 9ኛ. ታጁ መሀመድ 10ኛ. ሙሀመድ ዳውድ 11ኛ አስናቀው እባቡ 12ኛ. ተመስገን መልክ ነው 13ኛ. ሳኒ ከማል 14ኛ. መሀመድ ከማል 15ኛ አህመድ …

    Read More »

November, 2022

  • 26 November

    የአማራ ፋኖ ውህደት ተደረገ።

    https://youtu.be/gaQJp5fpndM

    Read More »
  • 11 November

    ህዝቡ ለምን ዝም ይላል?

      እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ብልጽግናዎች ከማሰር ወደ ኋላ አይሉም፡፡ ምክንያቱም ህዝቡን ስለናቁት፡፡ ጀነራል ተፈራን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ዘመነ ካሴን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ በአስር ሺሆች ፋኖዎችን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ እንደ ጎበዚኦእ ሲሳይ ያሉት ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ለነ ወልቃይት ለሁለት አመት ባጀት ሲከለክሉ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መግባት አይቻልም ብለው ዜጎች ሲያግዱ ህዝብ …

    Read More »
  • 10 November

    ከባድ የዶላር እጥረት በኢትዮጵያ

    7 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ‘ቅድሚያ የማይሰጣቸው’ የሚባሉ 38 ዓይነት ዕቃዎች እንዳይገቡ ዕገዳ ጥላለች። አስመጪዎች እነዚህን ምርቶች ወደ አገር ቤት ለማስገባት የሚያስችላቸው ‘ኤልሲ’ እንዳይሰጣቸው መንግሥት ያገደው፣ በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመግታት በሚል ነው ። ቅድሚያ የማይሰጣቸው አሊያም የቅንጦት ከሚባሉት ዕቃዎች መካከል ተሽከርካሪዎች፣ የምግብ ምርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች እና የአልኮል መጠጦች ይገኙበታል። የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ …

    Read More »
  • 5 November

    የኢትዮጵያ መንግስትና የህውሃት ስምምነት ትክክለኛ ኮፒ !

    DRAFT AGREEMENT FOR LASTING PEACE THROUGH A PERMANENT CESSATION OF HOSTILITIES BETWEEN THE GOVERNMENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND THE TIGRAY PEOPLE’S LIBERATION FRONT (TPLF)    PREAMBLE   Agreeing to peacefully resolve the violent conflict that erupted on November 3, 2020, in the Tigray Region of Ethiopia in a manner consistent with the Constitution of the Federal …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.