TimeLine Layout
September, 2024
August, 2024
-
31 August
እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? – Dr. Negash Amsalu
እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው አረመኔያዊ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ጥንታዊቱን በራራን፤ ዘመናዊቱን አዲስ አበባን አፍርሰው በኦነጋውያን የደነዘዘ አእምሮ ውስጥ በተፈጠረችው ፊንፊኔ ለመተካት ያላፈረሱት …
Read More » -
29 August
የጎንደር አማራ ፋኖ ያወጣው መግለጫ! ይድረስ ለመረጃ ቲቪ እና ለጎንደር አማራ ህዝብ ጠሎች ! Message from Gonder FANO to Mereja TV
#የጎንደር አማራ ፋኖ ያወጣው መግለጫ ይድረስ ለመረጃ ቲቪ እና ለጎንደር አማራ ህዝብ ጠሎች ! ቀን፦ 21/ 08/ 2024 ዓ.ም የሐሰት ትርክት ፈጥሮ መግደል፤ ፈርጆ ማሳደድን አንታገስም! በአማራ ህዝብ እና የፋኖ አመራሮች ላይ የሚደረገውን የስም ማጥፋት ዘመቻ በተመለከተ ከሁሉቱም የጎንደር ፋኖ ዕዞች በጋራ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ከጀመረበት ወሳኙ ወቅት ጀምሮ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶቻችን በህልውና ትግላችን ላይ በሙሉ …
Read More » -
17 August
ለማን አቤት እንበል?
ጋዜጠኛ ወግ ደረስ ጤናውና ዶክተር መዝገብ ጎጃም ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ህዝቡን አንቅተዋል። ከልክ በላይ የፋኖን እንቅስቃሴ አስጩሆታል፣ አገዛዙን በፕሮፖጋንዳ አፈር ከድሜ አብልቶታል፣ በምርኮኞች ላይም ሠፊ ግንዛቤ ሲፈጥር ከርሟል። ይሁን እንጅ በርካቶችም ስማቸው የማይታወቅ ዘመነ ካሴ በሚመራው ጎጃም የአማራ ፋኖ ታፍነዋል። ኮረኔል ጌታሁንን ለማፈን ተብሎ ምን ያህል መስዋዕት እንደተከፈለ ማንም ያውቃል። ህግ ማስከበር እየተባለ የበርካታ ወንድሞቻችን ነፍስ በከንቱ እየተቀጠፈ ነው። ይሄ ነገር …
Read More »