ከደቂቃዎች በፊት የተሰበሰበው አስተዳደራዊ ጉባኤ ከዚህ በታች ያሉት ውሳኔ አስቀምጧል። ኤጲስ ቆጶሳት ነን ብለው በተገኙ ፳፮ መኖከሳት ላይ የጠቅላይ ቤተክህነት አስተዳደር ጉባኤ አስተዳደራዊ ውሳኔ አስተላለፈ *** የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት የአስተዳደር ጉባኤ ዛሬ ማለዳ ላይ በዋለው ስብስባ ትላንት ጥር 14 በወሊሶ ከተማ በተደረገው ህገ ወጥ ሲመት እራሳቸውን ኤጴስ ቆጶሳት ብለው የገለጡ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የተውጣጡ …
Read More »TimeLine Layout
January, 2023
-
22 January
Ethnic Terrorism Continues to Stalk Ethiopia.
JANUARY 20, 2023 BY GRAHAM PEEBLES FacebookTwitterRedditEmail Where there is division there will be conflict. In a country such as Ethiopia with dozens of ethnic/tribal groups, the need for tolerance, cooperation and unity is essential if there is to be peace and social harmony. Where these are absent, where differences and historic grievances are enflamed by ideologically ambitious individuals/groups, fear …
Read More » -
19 January
የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር))
የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡ በዚህም ጦርነት፤ ለህሊና የሚዘገንኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከመታየታቸውም በላይ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ይህንንም በማስተዋል፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት የሀገራዊ ምክክር እንደሚደረግ እቅድ እንዳለው ገልጿል፡፡ …
Read More » -
16 January
የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የቀረፁት ሰዎች ስም ዝርዝር !
የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት የሚሠረዙበት እና የሚደለዙበት የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል።
Read More » -
15 January
የኦሮሞ ዋና ከተማ አዳማ ነው ! ማስረጃዉን ይዘናል
በ1994 ዓም ተሻሽሎ በወጣው የኦሮሚያ ክልል ህገመንግስት በግልጽ እንደተቀመጠው የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ እንጅ አዲስ አበባ አይደለም፡፡ የአዳነች አበቤ አይን ያወጣው ውሸት እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡
Read More »