አባ ገዳ በአሁኑ ጊዜ በጣም ተኳኩሎና ተጋኖ ይነገርለታል። በእዉነት አባገዳ አሁን እያጋነኑና እያንቆለጳጰሱ እንደሚነግሩን ነዉ ወይ ? ለዚህ አሁን ላለንበት ዘመንና ትዉልድስ ይጠቅማል ወይ ? ከሚሉት ዋና መሰረታዊ ጥያቄዎች በተጨማሪ በውስጡ ስለነበሩት ባህላዊ እሴቶችም መመርመር አለብን አይ አሁን ይሄ የለም ይሄ ቀርቷል የሚለዉ አይሰራም፣ የሁኔታዉ አለመፍቀድ እንጅ የገዳ አካል አይደለም ማለት አይደለም፣ አይቻልም። በአባ ገዳ አንድ ሴት ባል ከሞተባት የባል …
Read More »TimeLine Layout
October, 2024
-
3 October
አሰብ የማናት?
በ260 ገጾች ተቀንብቦ የተጻፈው የዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ‹‹አሰብ የማን ናት?›› ዶ/ሩን የሚያስመሰግን፣ ኢትዮጵያውያንን የሚያነቃቃ ነው፡፡ መጽሃፉን እያነበብኩ እያለሁ ይሰማኝ የነበረው ስሜት በመዳን ላይ ያለ ቁስል ዳርዳሩን ሲያኩት የሚሰጠውን ዓይነት ስሜት ነበር፡፡ (የምታውቁት ካላችሁ) የመጽሃፉ መግቢያ፣ የመጀመሪያው አንቀጽ ‹‹ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የታሪክ ወቅቶች በአገር ውስጥ ብቅ ያሉ አምባገነን መሪዎች የጫኑባቸውን በደሎች ሰው ሰራሽም ሆኑ ተፈጥሮ የወለደቻቸውን ችግሮች በትዕግስት ያስተናገዱ ሲሆን፤ ኢትዮጵያውያን በትዕግሰት …
Read More »
September, 2024
-
19 September
አብይ 7 የወደብ አማራጮች አለው። አብይ ለምን ሀርጌሳ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ አለ?
አብይ ሴረኛነቱን ሁሉም ተረድቷል። የአብይ አህመድ ቀጣይ ሤራ? ሶማሌ ላንድ ወይንም ሞት ለኦሮምያ ምስረታ መንገድ ጠረጋ ይሆን? አብይ 7 የወደብ አማራጮች አለው። አብይ ለምን ሀርጌሳ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ አለ? አብይ NPD በሚባል የአይምሮ ህመም የተጠቃ ሰው ነው። ይህ በሽታ ጨርቅ የሚያስጥል ድንጋይ የሚያስወረውር በሽታ አይደለም። ይህ በሽታ በአለም ላይ የተዋጣለት ውሸታም፤ አታላይ፤ እራስ ወዳድና እራስን ከፍ አድርጎ የሚያሳይ በሽታ ነው። …
Read More » -
10 September
e-mail campaign to your Representatives in the country you reside !
Please copy the sample letter below, change the name of your representative in congress or city and send to them by email, twitter or facebook messenger ! Please share also on social media. Date: 07 September 2024 Honourable John Smith, MP Member of Parliament for Tottenham West (Address, email, WhatsApp, Instagram, etc., as per preferred communication method) Dear Mr. Smith, …
Read More » -
4 September
ብርሃኑ ነጋ ከግብፅ መንግስት 500 ሺ ዶላር መቀበሉን አምኖ የሰጠው መልስ ! Berhanu nega received 500,000 US Dollars from Egypt.
በረከት ስሞዖን “መርጋ አድማሱ” በሚል የብዕር ስም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስለ ግንቦት 7ና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጻፉ July 16, 2013 2 Comments ኤርትራዊው አቶ በረከት ስምዖን መርጋ አድማሱ በሚል የብዕር ሥም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “«ግንቦት ሰባት» ያመነው ተላላኪነቱና አንድምታው” በሚል ርዕስ ጽሁፍ ማስፈራቸው ተጋለጠ። ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅርብ የሆኑ ሰዎች እንዳጋለጡት ከዚህ ቀደምም አቶ መለስ ዜናዊ እንዲሁ በብእር ስም በወቅታዊ …
Read More »