በቅርቡ በባህር ዳር ከተማ የተመሰረተው አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ፦ ‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቅርቡ የመመሥረቻ ጉባዔውን ያካሄደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ በይፋ መመሥረቱ ለደጋፊዎቹና ለአባላቱ ግልጽ አድርጓል፡፡ …
Read More »TimeLine Layout
October, 2018
-
13 October
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/National Movement Of Amhara/(አብን) አመራሮች
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/National Movement Of Amhara/(አብን) አመራሮች:- 1-ዶር ደሳለኝ ጫኔ-ሊቀመንበር 2-አቶ በለጠ ሞላ-ምክትል ሊቀመንበር 3-አቶ ጋሻው መርሻ-የድርጅት ጉዳይ 4-አቶ መልካሙ ሹምየ-የፖለቲካ ጉዳይ ሀላፊ 5-አቶ ተመስገን ተሰማ-የማኅበራዊ ጉዳይ ሀላፊ 6-አቶ ዳምጠው ተሰማ -የውጭ ጉዳይ ሀላፊ 7-አቶ ካሱ ኃይሉ -የኢኮኖሚ ጉዳይ ሀላፊ 8-አቶ ክርሥቲያን ታደለ-የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ 9-ወ/ሪት መሰረት አስማማው-ሴቶች ጉዳይ ሀላፊ 10-አቶ የሱፍ ኢብራሄም-የጥናትና ስትራቴጂ ጉዳይ ሀላፊ 11-አቶ ጥበበ ሰይፈ-የህግ ጉዳይ …
Read More » -
13 October
አብን እንዴት ተጀመረ? በስዩም ተሾመ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከየትና እንዴት መጣ? ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኘው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአንዳንድ የአማራና ኦሮሞ ልሂቃን፣ እንዲሁም የአንድነት አቀንቃኝ በሆኑ ወገኖች መካከል አላስፈላጊ እሰጣ-ገባ እየተካሄደ ነው። ራሴን ማጋነን አይሁንብኝና፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሚባል ፓርቲን ስለማቋቋም ሳይነሳ፣ ኦቦ ለማ መገርሳ ወደ ባህር ዳር መሄድ ሳያሰብ፣ የኦሮማራ ጥምረትና ትብብር ሳይጀመር፣… ከሁለት አመት በፊት ከታች በምስሉ ላይ …
Read More » -
13 October
Story of the an Amhara Pilot illegally fired from Ethiopian Airlines simply because he is an Amhara
https://www.youtube.com/watch?v=OiO3IETf2iA
Read More »