https://www.facebook.com/GihonMediaCenter/videos/290625785119112/
Read More »TimeLine Layout
November, 2018
-
11 November
NAMA Conference in Frankfurt
https://www.facebook.com/ethiogermany1/videos/190814875174566/?t=14 NAMA Conference in Germany with Dr. Dessalegn Chane
Read More » -
9 November
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ውይይቶች በ4 የአውሮፖ ከተሞች
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በ4 ትላልቅ የአውሮፖ ከተሞች በዓይነቱ ልዩ የሆኑ ህዝባዊ ውይይቶችን ሊያካሂድ ነው:: መላው የአማራ ተወላጅና ደጋፊ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተገኝታሁ ድጋፋችሁን እንድትገልጹ አነሆ የከበረ ጥሪያችን ይድረሳችሁ!
Read More » -
5 November
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ !
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን ከሚታገልላቸውና ትግሉ የሚጠይቀውን መስዕዋትነት ሁሉ ለመክፈል ከዝግጁም በላይ ከሆነባቸው የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው የአማራን ሕዝብና ግዛት አንድነትና ኢተነጣጣይነት ተፈጥሯዊ መብቱን ማስከበር ነው። አማራ ጠል ኃይሎች ወደ ትግል ሲገቡ ጀምረው የአማራውን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጀው የተነሱ፥ ይህንን የአማራ ጥላቻቸውን በትግል ሰነዳቸው ሳይቀር አካተው ሲታገሉ ኖረው በለስ ቀንቷቸው አገራዊ ሥልጣን ሲቆናጠጡ፥ አስቀድሞ የነበራቸውን የአማራ ጥላቻ መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ በመስጠት …
Read More » -
5 November
NAMA opened Strategic Studies and Training Center, named after the late Prof. Asrate Woldeyes!
አብን በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነዉን የስልጠና እና ጥናት ማዕከሉን (Training and Research Center) በይፋ አስመርቋል። ስሙንም “ፕሮፌሰር አስራት የስልጠና እና ጥናት ማዕከል” አሉት። ይኸ ድርጅት በእዉቀት እና በብስለት የተሞላ ነዉ። ፕሮፌሰር አስራት አልሞቱም፣ ህልማቸዉ ይሳካል/እየተሳካም ነዉ።
Read More » -
1 November
የላሊበላን ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝባችን መንፈሳዊና ቁሳዊ ሀብቶች ተገቢዉ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ እንደሚገባ ይታገላል። ቀደም ሲል በነበሩና ባብዛኛዉ ሆነ ተብለዉ በሚተገበሩ ድርጊቶች ምክንያት በርካታ ጥፋቶች መሰራታቸዉን እንገነዘባለን። በላሊበላ ላይ የተከሰተዉን ችግር በተመለከተ በተለይ ሰሞኑን በህዝባችን ልጆች በተደረገዉ የማጋለጥ እና ትኩረት እንዲሰጠዉ የሚል ርብርብ ምክንያት በመንግስት ጭምር የተቸረዉ ትኩረት አበረታች ነዉ። ይሄን ጉዳይ በተመለከተ በአብን በኩል በብዙዎች በግልፅ በሚታወቅ መልኩ ከፍተኛ ክትትል ሲደረግ ቆይቷል። …
Read More »
October, 2018
-
30 October
አቤቱታ ከገብረመድህን አርአያ
አቤቱታ ከገብረመድህን አርአያጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!!ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ ህዝብና በርሶው አስተዋይ መሪነት የእልባት መፍትሄ እንደሚያገኝ በመተማመን ነው ።ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፡በየካቲት ወር 1967 ዓ.ም ደደቢት በረሃ ከመውረዱ ጥቂት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ በንድፈ ሃሳብ ያዘጋጀው ማኒፈስቶው ( የትግል ፕሮግራሙ ) ጥር ወር 1967 ዓ.ም. ኤርትራ ሳሕል በረሃ …
Read More »