TimeLine Layout
December, 2018
-
14 December
አብን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት!
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በአገራዊ ስትራቴጂካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ዛሬ 02/04/2011 ዓ/ም ጥልቅ ውይይት አካሄደ። በውይይቱ አገራዊና የሕዝባችንን ዘላቂ መብቶች፣ ፍላጎቶችና ጥቅሞች አጀንዳዎችን በማንሳት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም በየደረጃው ውይይቶችን ለማካሄድ መግባባት ላይ ተደርሷል።
Read More » -
14 December
አብን ሕጋዊ እውቅና አገኘ!
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀን 25/03/2011 ዓ/ም በቁጥር አ573/05/63/44 በተፃፈ ደብዳቤ አስፈላጊ የምርዝገባ መስፈርቶችን ስላሟላ ሕጋዊነቱ ተገልፆ እውቅና አግኝቷል። በዚሁ መሰረት ንቅናቄው ለሚያካሂዳቸው የፖለቲካ ሥራዎች በገንዘብና ቁሳቁስ መደገፍ የምትፈልጉ አባላት፣ ደጋፊዎችና ወገኖች በሕጋዊ ደረሰኝ ብቻ ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ሕዝብ የሚያደርገውን የኅልውና ትግል ስለምትደግፉም አብን አስቀድሞ ያመሰግናል። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ! …
Read More » -
11 December
ለአማራ ምሁራን ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የቀረበ ጥሪ !
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያውያን ምሁራን በተለይም ለአማራ ምሁራን የቀረበ ጥሪ በ1998 ዓ.ም የተደረገውን የሕዝብ እና የቤት ቆጠራ ተከትሎ፣ መንግስት ባወጣው ይፋዊ የቆጠራ ውጤት፣ 2.5 ሚሊየን የሆነ የአማራ ሕዝብ «ጠፍቷል» ተብሎ ለአገራችን ፓርላማ ሪፖርት መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመንግሥት የታመነው እና «ጠፋ» የተባለው የአማራ ሕዝብ ብዛት 2.5 ሚሊየን ሕዝብ እንደሆነ ቢገለፅም፣ እ.ኤ.አ የ1984፣ የ1994 እና የ2007ን የሕዝብ እና የቤት ቆጠራ ያጠኑ ምሁራን የታዳጊ አገሮችን የሕዝብ ዕድገት ምጣኔ፣ የሌሎች ኢትዮጵያውያን ብሔረሰቦች …
Read More »