ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ፀጋዬ! ~~ 1. የአንድነት ፖለቲካ አቀንቃኝ ነኝ ብሎ አዲስ አበባ የከተመው ሃይል ለውጡ እንዳይቀለበስ በሚል “ታከለ ኡማን አትተቹ፤ አብይን አትተቹ” ከማለት ያለፈ ለአዲስ አበባ የሚጠቅም አቋም አላየሁበትም። 2. የአንድነት ሃይሎች ለአብይ ከማሸርገዳቸው የተነሳ “በስመ አብ” ከማለት ይልቅ “በስመ አብይ” ማለት የሚቀላቸው ሁሉ ይመስለኛል። 3. አብኖች እያሉ ያሉት “አዲስ አበባ የሁላችንም ናት፤ ይህን የሚቃረን ካለ ግን ከምኒሊክ ጀምሮ ስለነበረው …
Read More »TimeLine Layout
February, 2019
-
13 February
የነዋሪነት መታወቂያ ነዋሪ ላልሆኑ ለምን ይሰጣል በማለቴ ከስራ ተበራረኩ::
የነዋሪነት መታወቂያ ነዋሪ ላልሆኑ ለምን ይሰጣል በማለቴ ከስራ ተበራረሁ፤ ብዙም ችግር ደረሰበኝ”
Read More » -
11 February
በአገሪቱ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መንሰራፋቱን የገቢዎች ሚኒስትሯ አመለከቱ::
10 February 2019 ዮሐንስ አንበርብር በፖለቲካ አለመረጋጋቱን ሳቢያ ግብር የማይከፍሉ በርካታ ግብር ከፋዮች መኖራቸው ተገልጿል ለረዥም ዓመታት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ነው ሕግና ሥርዓትን ተከትሎ ከሚደረገው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተቃራኒው ሰፊ የሆነ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መኖሩንና ሁሉም የመንግሥት መዋቅር ተናቦና ተቀናጅቶ መዋቅሩን ካላፈራረሰው፣ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ከማድረስ አልፎ ፖለቲካዊ አንድምታ ሊኖረው እንደሚችል የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ …
Read More » -
10 February
ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች::
#ስለ_ኢትዮጵያ_አስገራሚ_እውነታዎች (ዳንኤል ክብረት) (ዳንኤል ክብረት) ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። …
Read More » -
10 February
የአዲስ አበባ ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርቧል።
የአዲስ አበባ ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ በአዲስ አበባ ከተማና በነዋሪዎቿ ላይ በኦሮሞ ሃይሎች እየተፈፀሙ ያሉትን በደሎችና ሴራዎች በተመለከተ መፍትሔ እንዲሰጡ ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርቧል። ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ Posted on February 9, 2019 by Addis Ababa ጥር 2011 ዓ.ም. ግልባጭ – ለኢፌድሪ ጠ/ሚ ጽሕፈት ቤት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉዳዩ : የአዲስአበባ ከተማ ነዋሪዎች ሁለንተናዊ …
Read More » -
10 February
Ethiopia wins Patent ownership rights over Teff seed.
News:Ethiopia wins Patent ownership rights over Teff seed used for making Injera against a Dutch national… በጤፍ ላይ የፓተንት ባለቤትነት መብት አለኝ ብሎ ሲሟገት የነበረው የኔዘርላንድስ ነጋዴ አገሩ ላይ ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት ተፈረደበት:: የጤፍ የባለቤትነት መብት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው:: እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ:: ላደረጋችሁልን ድጋፍ ሁሉ እናመሰግናለን:: #Breaking #Congratulation! Thank you all. I just learned that The …
Read More » -
10 February
በሆላንድ የአብን ደጋፊዎች ማህበር ተመሰረተ!
09-02-2019 በሆላንድ የአብን የደጋፊዎች ማህበር ዛሬ ተመሰረተ :: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን:: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን::
Read More » -
10 February
አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ (ሃኪም)
አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ (ሃኪም) ምረር እንጂ አማራ ምረር እንድቅል፣ አልመር ብሎ አደል ዱባ እሚቀቀል! በረዥም ታሪኩ አማራ አያሌ የህልውና ተግዳሮቶች ቢያጋጥመውም፣ አንዴም ስላልተጠነቀቀ በወያኔው የ 27 አመታት የወረራ ዘመን፣ ከ ስድስት ሚሊዎን የበለጠ ህዝበ ተፈጅቶበታል። ባለፉት ግማሽ ምዕት አመታት፣ በኦቶማን ቱርክ ድጋፍ ፣ግራኝ አህመድ አማራውን፣ ክርስትያን ፣እስላም፣ ሳይለይ ፈጅቷል። የኦሮሞም ወረራ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም አጉርፏል። እንግሊዝ በቴወድሮስ ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያን …
Read More » -
8 February
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤
የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን በተመለከት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በአገራችን ኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ከመሰረቱ እንዲቀየር እና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚቀበለው አዲስ እና አካታች ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት እንዲመሰረት የሚሰራ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል። አብን የአማራን ሕዝብ በጨቋኝነት እና በጠላትነት የፈረጁ የፖለቲካ ቡድኖች እና ግለስቦች፥ «ጨቋኝ ብሔር መብት የለውም» በሚል …
Read More »