ከዚህ ጋር በተያያዘም አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ መሃከል ቆመው ‹‹ቋንቋችን ይስፋፋ ዘንድ ከፈለጋችሁ በኦሮምኛ ስታናግሩት መልስ ከማይሰጥ ታክሲ ውስጥ አትሳፈሩ! በአፋን ኦሮሞ ስታናግሩት በሌላ ቋንቋ ከሚመልስ ነጋዴ እቃ አትግዙ›› እያሉ የሚናገሩት ምሁር እንግሊዝኛ ቋንቋ በማስተማር የሚተዳደሩ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ገርሞናል! https://www.facebook.com/diretube/videos/2253414451573974/?t=0
Read More »TimeLine Layout
March, 2019
-
25 March
ከጉራጌ ህዝብ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ::
ተመልከቱ ፖለቲካውን የሚያቁ የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ ያወጡት መግለጫ 👇👇👌👍 በስማችንማ አትነግዱ! እኛ ጉራጌዎች ከዐማራ ጋር እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን በደም የተቆራኘን እንዶድና ዋንዛዎች ነን! ግምቦት7 ሌላ ጉራጌ ሌላ! በግምቦት7 ሰበብ እኛን ጉራጌዎችን ማለተምና ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳንቀራረብ ማድረግ ፈፅሞ የማይታሰ ብ ነው! እኛ ጉራጌዎች ልክ እንደወንድሞቻችን ዐማሮች ትበድለናል ተገፍተናል ተገድለናል ተፈናቅለናል! እኛ ይህን ሁሉ ግፍ ሲፈፀምብን ግን ሲጮሁልንና በደላችን ሲያሰሙልን የነበሩ አክቲቪስቶች …
Read More » -
25 March
በአማራ ክልል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ።
በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ። በክልሉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ “ለአማራ ሕዝብ የገባው ቃል ከባንኩ ከምንጠብቀው አንፃር እና በአማራ ክልል ሕዝብ ካለው ስም አንፃር የሰጠው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃል የገባውን ገንዘብ አይቀበልም” …
Read More » -
23 March
አዲሱ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ማን ናቸው?
አዲሱ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ማን ናቸው? ኮሚሽነር አበረ አዳሙ!!! ተወልደው ያደጉት በቀድሞው አጠራር ጎጃም ክፍለ-ሀገር ቆላ ደጋ ዳሞት አውርጃ ውስጥ ነው። ኮሚሽነር አበረ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በዃላ ፖሊስ ኮሌጅ አካዳሚ ውስጥ በመግባት በፖሊስ መኮነንነት ተመርቀዋል። በተለያዩ ክፍለ-ከተማዎችም ኢንስፔክተር እና ኮማንደር በመሆን አገልግለዋል።===== ህወሐት መራሹ የአፓርታይድ አገዛዝ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአማራ ብርቱ ነቀርሳ መሆኑን ቀድመው የተረዱት ኮሚሽነር …
Read More » -
22 March
አማራ በመሆናቸው ብቻ የተፈናቀሉትን እሮሮ ስሙ!
https://www.facebook.com/AddisOnlineNews/videos/vb.640941883023129/389670051621641/?type=2&theater
Read More »