TimeLine Layout
February, 2024
-
23 February
የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!
በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኞ እለት (የካቲት 11/2016) ምሽት ላይ ነበር። ስሟን የማልጠቅሳት ትውልደ ኢትዮጵያዊ፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላት ተጓዥ ማታ 5 ሰአት ወደ አሜሪካ ላለባት ጉዞ ቀደም ብላ 2 ሰአት ቦሌ ኤርፖርት ትደርሳለች። በፍተሻው ወቅት “ሻንጣሽን ከፍተሽ አሳዪን፣ ማሽኑ የሆነ ነገር ያሳየናል” በማለት ሻንጣዎቿን አስከፈቱ። በዚህ ወቅት የያዘችውን የግል …
Read More » -
22 February
Peace Prize of Abiy Ahmed has been Revoked in Germany.
Date: 08/03/2023Author: Martin Plaut3 Comments Ethiopia’s Prime Minister has been quietly stripped of an international peace prize that he received for “his efforts to reach a historic peace deal with neighboring Eritrea in 2018.” This is not the Nobel Peace prize that he was awarded in 2019. It is the Hessian Peace Award, which he received in the same year, and which was accepted on PM Abiy’s behalf …
Read More » -
20 February
ባንዳ ቄስ ለአብይ አህመድ ምስጋና ሲዘምርለት ተመልከቱ !
ስም፦ ቄስ ወንድም አማረ ይባላል:: የትውልድ ቦታ፦ደ/ጎንደር፣ ፋርጣ ወረዳ፣ ጋሳይ ከተማ አውዘት ሚካኤል ቀበሌ ሥራ፦ ገበሬ ነው። በቅርቡ ግን የአውዘት፣ አዛውር፣ ጥናጃና ቀበሌ ገበሬ ማኅበር የቀበሌዋ ምክትል አስተዳዳሪ ነበር። የሚያገለግልበት ደብር፦ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ። ስልክ ቁጥሩ፦ እስከአሁን አልደረሰኝም። ሲደርሰኝ አዚሁ እለጥፍላችኋለሁ። በመምህር ዘመድኩን በቀለ ። ማርያምን እንደዛሬ አዝኘ አላውቅም:: ለገዳያችን ዘራችንን ሊያጠፋ ለመጣ ደም መጣጭ ይሁዳ ለሆነ አብይ አህመድ …
Read More » -
19 February
የተነፈሰ ጎማ ብዙ አይራመድም !
ምነው ዘመነ ካሤ መወሽከት አበዛ፤ በመንግሥት ደረጃ ያለን አካል ለመጣል ትጥቅ ትግል የሚያደርግ ሰው ወሬ አሉባልታ ካበዛ እየተዋጋ አይደለም።እንደዚህ ዓይነት ብዙ የሚያወራ ሰው ጠላት በቢሊዮን ገንዘብ ከፍሎ የማያገኘውን መረጃ በቀላሉ ከማቀበሉም በተጨማሪ በሌሎች ጀግኖች ተከሻ ላይ የድል አጥቢያ አርበኛ ለመሆን የአፍ ሮኬት ማፈንዳት ተገቢ አደለም ። ጠላት ዘመነ የሚናገረውን ዓይነት መረጃ ካገኘ ቢያንስ ፋኖ ተፈረካክሷል እያለ ለኘሮፓጋንዳ ፍጆታ ይጠቀምበታል፤ “ጦር …
Read More » -
10 February
ማፈሪያ አየር መንገድ… Boycott Ethiopian Airlines !!!
ማፈሪያ አየር መንገድ… 😡 ስለ አቡነ ጴጥሮስ እንግልት መጋቢ ስርዓት ቀሲስ ጌታቸው በኒዋርክና አካባቢው ሃገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ልዩ ፀሐፊ የተናገሩት ፦ <<ብፁዕነታቸው የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ አሜሪካው ሀገረስብከታቸው ሐዋርያዊ ጉዞ ለማድረግ የተነሱት ከሶስት ሳምንታት በፊት ነበር። እግረመንገዳቸውንም ብዙ የደከሙበትንና ስለእርቅ፣ ስለ ሰላምና ስለፍቅር የሚሰብከውን “የአቤል ደም” የተሰኘ መፅሐፋቸውን 500 ፍሬ ይዘው ለመሄድ ከሲኖዶስ አስፈቅደው ፣ ከቤተክነት ደብዳቤ ካስፃፉ በኋላ …
Read More » -
6 February
አቢይ አህመድ አቡነ ጴጥሮስን ከአይሮፕላን ጣቢያ መለሳቸው።
አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ 1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል። 2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት ሰባሪና ድፍረት የተሞላበት ድርጊት ሲፈፅምም ብፁዕነታቸው ያሉበትን ኃላፊነት ከግምት አላስገባም። …
Read More »