የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ..... አብይ ይህች ቀልድ አታምርብህም... 86 ንጹህ ኢትዮጵያውያን ለመታረዳቸው ምክንያት ሆኖ ከተጠያቂነት ነፃ በመሆኑ ለቀጣይ ጭፍጨፋ እየተዘጋጀ ያለውን ጃዋር በነፃነት የለቀቅህ በመሆኑ በሕግ እና ፍትህ ሚዛን ደካማ ነው አፈፃፀምህ።